@BiraraSewa27423 Profile picture

Derbabaw

@BiraraSewa27423

“እርሱም ተነሥቶ ሕፃኑንና እናቱን ያዘና ወደ እስራኤል አገር ገባ።” — ማቴዎስ 2፥21 እንኳን አደረሰን 💛

Tweet Image 1


Derbabaw Reposted

ጋሽ ማህሙድ አህመድ & ቶሚ ቲ - አንቺን (Mahmoud Ahmed & Tommy T - Anchin) •መልካም ቅዳሜ 🤗🕺🏾🕺🏾 🎶🎶 አንቺን አንቺን አንቺን ፥ የፈጠረሽ ጌታ ልብሽን ቢቸረኝ ፥ ለኔ በስጦታ እስቲ ነይ አጫውቺኝ ፥ መላ መላውን የግሌ ባደርግሽ ፥ የሚፈጀውን


Derbabaw Reposted

☦️፳፯ መድሃኒዓለም 🧡 "ተዘከረነ እግዚኦ ፤ በውስጠ መንግስትከ።" “ጌታ ሆይ፥ በመንግሥትህ በመጣህ ጊዜ አስበኝ ።” 🙏 ሉቃስ 23፥42

Tweet Image 1

Derbabaw Reposted

ነብሴን አደራ በሰማይ ተክለአብ ፀሐይ 24🙏

Tweet Image 1

Derbabaw Reposted

✝️፳፬ ተክለሃይማኖት ባህታዊ ምድራዊ ሲሉህ ሰማያዊ ❤️

Tweet Image 1

Derbabaw Reposted

“መልአኩም ወደ እርስዋ ገብቶ፦ ደስ ይበልሽ፥ ጸጋ የሞላብሽ ሆይ፥ ጌታ ከአንቺ ጋር ነው፤ አንቺ ከሴቶች መካከል የተባረክሽ ነሽ አላት።”💛 ሉቃስ 1፥28

Tweet Image 1

ቃል ጠፋ ቢሉኝም ~ለዚህ ለትዝታ፣ ባንቺ ድምፅ አየሁት ~ወዝ ተፍቶ ገፅታ፣ አጅሬው የትላንት~ የዘመን ትውስታ። #ሙዚቃ_የዓለም ቋንቋ 🎶 #በዛወርቅ_ድምፀ መረዋ❤🙏 💚💛❤



Derbabaw Reposted

ቃል ጠፋ ቢሉኝም ~ለዚህ ለትዝታ፣ ባንቺ ድምፅ አየሁት ~ወዝ ተፍቶ ገፅታ፣ አጅሬው የትላንት~ የዘመን ትውስታ። #ሙዚቃ_የዓለም ቋንቋ 🎶 #በዛወርቅ_ድምፀ መረዋ❤🙏 💚💛❤


Derbabaw Reposted

አቡነ አረጋዊ ጻድቁ መነኩሴ በኃጥያት እንዳትሞት ሕያዊቷ ነፍሴ ጻድቁ አማልደኝ በቅድመ ሥላሴ 🤲❤️

Tweet Image 1

Derbabaw Reposted

ቅዱስ ሩፋኤል፤ፈታሔ መኀፀን፣መወለድ መንፈሳዊ፣ወሐኪም ሰማያዊ 🤍

Tweet Image 1

Derbabaw Reposted

“በዚህም ነገር ከአለቃችሁ ከሚካኤል በቀር ማንም የሚያጸናኝ የለም።” ❤️ ዳንኤል 10፥21

Tweet Image 1

Derbabaw Reposted

የጻድቁ አባታችን የአቡነ ገብረመንፈስ ቅዱስ ረድኤትና በረከታቸው ይደርብን 🤍🥰


ኢትዮጵያ እንደ ሐገር በነገው ዕለት 600 ሚሊየን ችግኞችን ትተክላለች ሲባል የመጭው ሐገር ተረካቢ ትውልድ ስሜት



United States Trends
Loading...

Something went wrong.


Something went wrong.