@AmyAsefa21 Profile picture

bete libationsi/ቤተ ሊባኖስ

@AmyAsefa21

ተዋህዶ ለዘላለም ፀንታ ትኖራለች !!!💚💛❤️

Joined March 2019
Similar User
ravensstuf photo

@FuriousPeko1939

Aabid photo

@AbuAabid6

Absolute ✨ photo

@sahi_hai_bhaii

Mohamed Abd Alsalam photo

@Mohamed59922747

مُـبَـعّـثَـر photo

@zax4tweet

Xmining24🐐 photo

@mahfuz25x

bete libationsi/ቤተ ሊባኖስ Reposted

እንደ እምዬ #ምኒልክ ለመጨረሻው ሳቅ ያብቃን ‼️ #አድዋ

iyoba4u's tweet image. እንደ እምዬ #ምኒልክ ለመጨረሻው ሳቅ ያብቃን ‼️

#አድዋ

#እግዚአብሄር_ይመስገን ለእምነቱ ቆራጥ የሆነ ትውልድ ማየት ያስደስታል ሁላችንንም በቤቱ ያፅናን 🙏 #አንድ_እምነት #አንድ_ሲኖዶስ #አንድ_ፓትርያርክ

AmyAsefa21's tweet image. #እግዚአብሄር_ይመስገን ለእምነቱ ቆራጥ የሆነ ትውልድ ማየት ያስደስታል ሁላችንንም በቤቱ ያፅናን 🙏
#አንድ_እምነት 
#አንድ_ሲኖዶስ 
#አንድ_ፓትርያርክ

#ይሁዳ ወርቅ ላለበሰች ቤተክርስቲያን ምላሿ ማቅ ሆነ 💔

AmyAsefa21's tweet image. #ይሁዳ 

ወርቅ ላለበሰች ቤተክርስቲያን ምላሿ ማቅ ሆነ 💔

bete libationsi/ቤተ ሊባኖስ Reposted

Pray for Ethiopian Orthodox Christians! As per local media outlets, the number of Orthodox Christian martyrs slaughtered by Abiy Ahmed's regime in the past few days has reached 35 in Shashemene, Ethiopia!

's tweet image. Pray for Ethiopian Orthodox Christians!

As per local media outlets, the number of Orthodox Christian martyrs slaughtered by Abiy Ahmed's regime in the past few days has reached 35 in Shashemene, Ethiopia!

💔ሰሙነ ህማማተ ቅድስት ቤተክርስቲያን🖤 #ሰሜን_ወሎ_ቆቦ_ቅዱስ_ሚካኤል አቤቱ የነነዌን ሰዎች እንደ ሰማህ እኛንም ስማን አቤቱ እንደቸርነትህ🤲

AmyAsefa21's tweet image. 💔ሰሙነ ህማማተ ቅድስት ቤተክርስቲያን🖤

#ሰሜን_ወሎ_ቆቦ_ቅዱስ_ሚካኤል 

አቤቱ የነነዌን ሰዎች እንደ ሰማህ እኛንም 
ስማን አቤቱ እንደቸርነትህ🤲
AmyAsefa21's tweet image. 💔ሰሙነ ህማማተ ቅድስት ቤተክርስቲያን🖤

#ሰሜን_ወሎ_ቆቦ_ቅዱስ_ሚካኤል 

አቤቱ የነነዌን ሰዎች እንደ ሰማህ እኛንም 
ስማን አቤቱ እንደቸርነትህ🤲

#ዘረኝነት በጣም #ጥንብ ከመሆኑ የተነሳ ሰው ከ ሰው አልፎ #ሰው#አምላኩ ያለያያል! አሁንም አሰተውሉ ዘራቹ አምላካቹ የሆናቹ ሰወች ቅድስት ቤተክርስትያንን በዘራቹ ልክ አትለኳት! ።

AmyAsefa21's tweet image. #ዘረኝነት በጣም #ጥንብ ከመሆኑ የተነሳ ሰው ከ ሰው አልፎ #ሰው ከ #አምላኩ ያለያያል! 
አሁንም አሰተውሉ ዘራቹ አምላካቹ የሆናቹ ሰወች 
ቅድስት ቤተክርስትያንን በዘራቹ ልክ አትለኳት! ።

#እናታችን_ቅድስት #ቤተክርስቲያን_ማቅ ለብሳ ማየት እንዴት ይጨንቃል 💔 ይሄ ሁሉ የሆነው በኛ ሀጥያት ነውና አቤቱ እባክህ ይቅር በለን😭😭

AmyAsefa21's tweet image. #እናታችን_ቅድስት #ቤተክርስቲያን_ማቅ ለብሳ ማየት እንዴት ይጨንቃል 💔 ይሄ ሁሉ የሆነው በኛ ሀጥያት ነውና አቤቱ እባክህ ይቅር በለን😭😭

በዛሬው ዕለት በሰአሊተ ምሕረት ቅድስት ማርያም ካቴድራል ጋብቻቸውን በተክሊልና ቁርባን የፈጸሙት 23 ጥንዶች ከቅዱስ ሲኖዶስ ጎንመሆናቸውን በሚያሳይ መፈክርና 1 ቁጥርን በትርዒት መልክ በማሳየት ከቤተ ክርስቲያን ጎን መሆናቸውገልጸዋል #henok_haile

AmyAsefa21's tweet image. በዛሬው ዕለት በሰአሊተ ምሕረት ቅድስት ማርያም ካቴድራል ጋብቻቸውን በተክሊልና ቁርባን የፈጸሙት 23 ጥንዶች ከቅዱስ ሲኖዶስ ጎንመሆናቸውን በሚያሳይ መፈክርና 1 ቁጥርን በትርዒት መልክ በማሳየት ከቤተ ክርስቲያን ጎን መሆናቸውገልጸዋል #henok_haile
AmyAsefa21's tweet image. በዛሬው ዕለት በሰአሊተ ምሕረት ቅድስት ማርያም ካቴድራል ጋብቻቸውን በተክሊልና ቁርባን የፈጸሙት 23 ጥንዶች ከቅዱስ ሲኖዶስ ጎንመሆናቸውን በሚያሳይ መፈክርና 1 ቁጥርን በትርዒት መልክ በማሳየት ከቤተ ክርስቲያን ጎን መሆናቸውገልጸዋል #henok_haile
AmyAsefa21's tweet image. በዛሬው ዕለት በሰአሊተ ምሕረት ቅድስት ማርያም ካቴድራል ጋብቻቸውን በተክሊልና ቁርባን የፈጸሙት 23 ጥንዶች ከቅዱስ ሲኖዶስ ጎንመሆናቸውን በሚያሳይ መፈክርና 1 ቁጥርን በትርዒት መልክ በማሳየት ከቤተ ክርስቲያን ጎን መሆናቸውገልጸዋል #henok_haile

The Ethiopian Government is firing live heavy gunfire on Ethiopian Orthodox Tewahdo Christians in Shashemene, Oromia Region, Ethiopia. Locals said many people have been killed and injured. People of the world, look at the atrocities being committed by the Ethiopian government.


የብሔር ፖለቲከኞች እርስ በእርስ በሚይአደርጉት ንቁቅር ይህ የንፁኃኑ መከራ መቼ ይሆን የሚቆመው። ፎቶው ከቃል በላይ ይናገራል።

AmyAsefa21's tweet image. የብሔር ፖለቲከኞች እርስ በእርስ በሚይአደርጉት ንቁቅር ይህ የንፁኃኑ  መከራ መቼ ይሆን የሚቆመው።
ፎቶው ከቃል በላይ ይናገራል።

United States Trends
Loading...

Something went wrong.


Something went wrong.