Similar User
@PhindaMalungelo
@MbidanaMafika3
ጎበዞች! የስዊድን የዲፕሎማሲ ፋኖዎች ለታፈነው ድምፅ በመሆን አሻራቸውን አሳርፈዋል!
የቁርጥ ቀን ልጆች ኮራንባችሁ! የጀርመን የዲፕሎማሲ ፋኖዎች ግልብጥ ብለው አደባባይ ወጥተው የአማራን ግፍ ለአለም እያጋለጡ ነው! መሬት ላይ ድምፁ ታፍኖ የሚገደል አማራ ውለታችሁን አይረሳም!
No comment! 1) የኦሮሚያ ክልል መዝሙር የመቶ አመት እድፍ፥ በደማችን አጠብንልሽ ባንዲራሽን ከፍ አደረግን፥ ስልጣንን መልሰን አገኘን 2) የአማራ ክልል መዝሙር ከሌሎች ህዝቦች ጋር እኩል ተከባብረን በፍቅር በአንድነት አብረን እንዘልቃለን
የአምሐራ የሳይበር ጦር/Amhara Cyber Army እንሰባሰብ❗️ እንነጋገር❗️ አንድ እንሁን❗️ በመሀከላችን ያለውን ልዩነት እናጥብብ❗️
ዊጉን ሲጥል መከላከያ የሚሆነው፣ ዊጉን ሲቀጥል "ሼኔ" የሚባለው የዐቢይ ታጣቂ በዚህ ሳምንት 40 የሶዶ ጉራጌዎችን መጨፍጨፉን ከመዘገብ ይልቅ ሙከጡሪ ላይ ሌላ ድራማ በማሰናዳት ሕዝብን ማወዛገብ መርጠዋል።
በጦር ወንጀል የሚፈለጉ የኦሮሞ ብልፅግና ሰራዊት "ጀነራሎች" ስም ዝርዝር በከፊል:- 1. ብርሀኑ ጁላ 2. አለምሸት ደግፌ 3. ብርሀኑ በቀለ 4. አበባው ታደሰ 5. ይልማ መርዳሳ 6. ጌታቸው ጉዲና 7. ሀጫሉ ሸለመ 8. ሹማ አብደታ 9. ሰለሞን ኢተፋ 10 መሀመድ…
ጦር ሜዳ ተገኝቶ የአቢይን ወራሪ ከመዋጋት የማይተናነሰው የትዊተር ዘመቻ ከምሽቱ ሁለት ሰዓት ይጀምራል። ዝግጁ ናችሁ?
የአቢይ ጦር ወደ አማራ ክልል ገብቶ ንጹሃንን እንዳይጨፈጭፍ የሸዋ፣ የጎንደር፣ የጎጃም፣ የወሎ ፋኖ መንገድ እንዲዘጋ ቢያዝም፤ እስክንድርና ጭፍሮቹ በጎን ለአቢይ ገዳዮች መንገዶችን ሊከፍቱላቸው እየጣሩ ነው። እርምጃ ይወሰድባቸው!
በንፁህ ልብ እውነትን ይዛ ማስረዳት ያቃታት ልቧ ተሰብሮ ማየት ያሳዝናል ነገሩ ፓለቲካ እንደነበር ከመጀመሪያ የተናገሩ ቢኖሩም አሁን አሳራጁ አብይና አዳነች ነገሩን ይዘውት ስታይ ጉዳዩ ከማን እንደመነጨና የፈረደበት የጦስ ዶሮ እንደሆነ እንረዳለን
በሕግ እውቅና ያልተሰጠውና ጆሮ የተነፈገው ግላዊ እውነት ይዛ አንደበት የቸገራት ሴት... እረፍት ነስቶ ወደ ሚዲያ ያወጣት የፍትሕ ጥማት በመንጋ ፍትሕ ሳይድበሰበስ በገለልተኛ ዳኞች እውነቱ እንዲወጣ እመኛለሁ።
A short clip of Haile Selassie 👑 visiting Jamaica on Thursday, April 21, 1966 🇯🇲🇪🇹
ፋኖ መምህር ምንተስኖት ከግንባር... (''አንድ ሁኑ'')💚💛❤ #አማራነት_ፋኖነት_አርበኝነት_ነፃነት #ፋኖ_የአማራው_መንግስተ ክብር ለፋኖ👏👏 ነፃነታችን ከፈጣሪ ለጥቆ በፋኖ እጅ ነው #ድል_ለአማራው_ፋኖ ክተት መክት ጠላትን አንክት ነፃነታችን በክንዳችን
🆕ሰበር ዜና🆕 #አርበኛ_ዘመነ_ካሴ ደራሲና አርበኛ ኮማንደር አሰገድ መኮነን መያዝን አስመልክቶ መግለጫ ሰጠ! በመግለጫውም “የአብይ አህመድና የእስክንድር ቡድን አዲስ ፀረ-አማራ ግንበር ፈጥረዋል….” ⤵️
📌Press release From amhara Fano Shewa command, Political Department Head Fano TesfaMariam Tafesse
እውነት መራራ ናት!! በሽምግልናው ጊዜ የነበርው ውይይት። @Amharafirst88 @FanoRising @AddisNolawi @medhanitgg @Wudasema @LoveBrtukan @metagesbelayne @Nadey123_
ለማስታወስ ያክል:- ፋሺስት አብይ አህመድ በተቀነባበረ ዘዴ እነ ዶክተር አምባቸውን (ጀነራል አሳምነው ምግባሩ እና እዘዝ ዋሴን) ባህር ዳር ላይ ሲያስገድል በተመሳሳይ ሰአት እነ ሌ/ጀነራል ሰአረ መኮንንና ገዛኢ አብርሀ ደግሞ አዲስ አበባ ላይ…
📌 ብሔርተኝነትን በግልፅ የተፀየፈው ጀግና የዘውግ ፖለቲካ ለዐማራ አይጠቅምም ፤ኢትዮጵያ ስትድን ዐማራ ይድናል ብሎ የዐማራ ልዩ ሃይል ሲፈርስ ሃይማኖቱን፣ ኢትዮጵያንና ኢትዮጵያዊ ወገኖቹን ሊታደግ በጎጃም ጫካ ውስጥ የመነነ፤ እንቁ የኢትዮጵያ…
United States Trends
- 1. Good Sunday 59,9 B posts
- 2. #sundayvibes 6.735 posts
- 3. #ATEEZ_1stDAESANG 9.238 posts
- 4. Jon Jones 261 B posts
- 5. Mike Johnson 49,9 B posts
- 6. #UFC309 342 B posts
- 7. CONGRATULATIONS ATEEZ 18,1 B posts
- 8. #17Nov 2.035 posts
- 9. #AskZB N/A
- 10. MY ATEEZ 70,8 B posts
- 11. Jones 451 B posts
- 12. Alec Baldwin 10,8 B posts
- 13. Blessed Sunday 18,2 B posts
- 14. Aspinall 29 B posts
- 15. Lord's Day 1.672 posts
- 16. Chandler 92,8 B posts
- 17. Yosohn N/A
- 18. Jussie 4.292 posts
- 19. Jelly Roll 10,9 B posts
- 20. Froot Loops N/A
Who to follow
Something went wrong.
Something went wrong.