Similar User
Fano_Times photo

@wolquait_tegede

ጀግናው ሠው! ! በስሜት በብሰጭት ያልተነዳ በጽናቱ ሀገር ያቆመ ። ምርጡ መሪ ።

Tweet Image 1

ሰው እንደ ሠው ማሰብ ማሰብ ያለበት ሰው ሁኖ ሰዎችን እንዳይጎዱ ሰው ሁኖ ለሰው መቆም ነው ።

Tweet Image 1

ብርቅየዎች ናችሁ ።

የሴት ብረትና የአለም ከንቲባዎች ኮከብ ከንቲባችን ወ/ሮ አዳነች ፈተናው በሁሉም የአዲስ አበባ ህዝብ የተደገፈ መሆኑና የፈተናው ድምፅም ቦታው ለብቁና ችሎታ ላላቸው እንዲሰጥና የግብርና ሙሁር የኤሌክተሪ አመራር አይሆንም ሲል ስናይ ደስ አለን!

Tweet Image 1


ክንደ ብርቱ መሪ! ! ደከመ ሰትል የሚጠነክር ወደቀ ሲሊቱ እንደ ክርሰቶስ የሚነሳ ። የአገሪቱ አንበሳ ። የትውልዱ የህሊና አንጎል ዕድሜ እና ጤና ይሰጠዎት ጠቅላያችን ።

Tweet Image 1

ህይዎት 1ዷንና የመጨረሻዋ እውነት ብቻ ይዛ ማለፍ ነው መልኳ ። የህይዎት ውጣ ውረድ ተፈጥአዊ ዕሴት እንጂ በሰው ኃይል አይደለም ።

Tweet Image 1

የጽንፈኝነት ክንፍ እያደቀቀ የሚጓዝ ተራማጅ የሰማይና የምድር ንሥር ከጎኑ በመሆን በተቻለን መጠን እንራመድ እንዋደድ ። መልካም አርያነቱ እንለማመድ ።

Tweet Image 1

አገራችን ኢትዮጵያ የዛሬ 30ዓመታት ባለ ሁለት ወደብ ነበረች ህዝቧንም 47 ሚልዮን ነበር አሁን ደግሞ ከ120ሚልይን እንደሚሆን ይገመታል ። የባህር በር ያሰፈልጋታል ።

Tweet Image 1

ያሰው ንሥር ነው! ! እንደንሥር እላይ በራሪ እንደ ኮከብ ተወርዋሪ ለአገሩ ክብር ተቆርቋሪ ሕዝባዊ ተጋይ የህዝቦች አክሰሰሪ ።

Tweet Image 1

ኢትዮጵያ የጽንፈኞችን ሰንሰለት እየበጣጠሰ ወደ ፊት በጎመራ ህዝባዊ የትግል ሥልት ፍንችክ ሳይል የሚጓዝ ጥሩ መሪ ። ዕድሜና ጤና ለአንተ ይሁን ።

Tweet Image 1

ለሯጭ ተቀማጭ አይቀደመውም ለሚሰራ የማይሠራ አያቸንፈውም የኢትዮጵያ ወርቅ የዓይን ብሌን ክፉ አይንካህ ።

Tweet Image 1

የውሸት ትርክት ማሰወገድ ፀረ ፍትህ የሆኑ ፅንፍ የረገጡቱ ጽንፈኞች ማሰተካከልና ማረም እርምትና እርምጃ ማበረታት ።

የሴት ብረትና የአለም ከንቲባዎች ኮከብ ከንቲባችን ወ/ሮ አዳነች ፈተናው በሁሉም የአዲስ አበባ ህዝብ የተደገፈ መሆኑና የፈተናው ድምፅም ቦታው ለብቁና ችሎታ ላላቸው እንዲሰጥና የግብርና ሙሁር የኤሌክተሪ አመራር አይሆንም ሲል ስናይ ደስ አለን!

Tweet Image 1


ኢትዮጵያና ኢትዮጵያውነት ከዛሬ 3000ዓመታት የነበረችና ቀጣይም የምትኖር ከባዷ አገር ኢትዮጵያ የእሷ መኖር ለእኛ መኖር ነው ።

Tweet Image 1

ጤናማ ፖለቲካ ከሚጠፋ ዘመናት አልፏል ።

ህወሀት እየፈረሰ ነው! ህወሃት በመፍረስ ጫፍ ላይ ነው ተባለ:: ከ49 አመታት በፊት የተመስረተው ህወሃት በመፍረስ አደጋ ላይ መሆኑን የገለጸው የፓርቲው የቁጥጥር ኮሚሽን ነው:: ኮሚሽኑ በህወሃት ውስጥ ያጋጠሙ የውስጥ ክፍፍሎች ፓርቲውን የመፍረስ…

Tweet Image 1
Tweet Image 2
Tweet Image 3
Tweet Image 4


የኢትዮጵያ መልካም ዕሴት የጨለማው ብርሃን ዶ/ር ዐቢይ አህመድ ረጅም ዕድሜ ይሰጥልን ቀንዲላችን ህይወታችን ።

Tweet Image 1

ዛሬ ቢሣሣቱ ብዙ ግዜ ይጸጸቱ ።

በመግደልና 4ኪሎ በኃይል በመግባት አለመግባባት አይፈታም ፣እንዲውም ይሰፋል። ያ በንጉሱም በደርግም በኢህአዴግም/በህወሓትም ተሞክሮ ከሽፏል። አለመግባባቶች በዘላቂነት የሚፈታው በመነጋገር ነው።ሰጥቶ በመቀበል ነው።

Tweet Image 1


አቢይን አትጥሉት ዓባይ ነው ዐቢይም ነው ።

ሰውየው ጉዞውን በአሸናፊነት ቀጥሏል‼️ ጠላት ተሸናፊ ነው።ስኬቱ ፉከራው ነው። ወድቋል ፈርሷል የለም አይችልም የተባለው መንግሥት ዛሬም ጸንቶ አለ 5 ዓመት ተንጫጫችሁ አልቻላችሁም ተሸንፋችኋል‼️ Shame on you enemy ‼️ #Ethiopia

Tweet Image 1


የኢትዮጵያ ዕንቆ ጳዝዮን በእሳት የጠራ የማይዝግ ወርቅ ከጀመረው ጉዞ ፊት የሚዘልቅ ።

Tweet Image 1

ጤናማ ፖለቲካ በሰላም እና በይቅርታ ጤና ይሰጥልን በመባባል እጅ እንንሳ ። ሠላም ለክብርቷ ኢትዮጵያ እናት አገራችን ።

Tweet Image 1

ለሰው ሰው አለው ለሠዎች ሰዎች አሏቸው ። ይህ ሰው የሰው ሰው ነው ።

የሀገሬ ብርሀን

Tweet Image 1


ይቀጥላል ያሸንፋል ኢትዮጵያን ያኮራል ክፉውን ዘመን ያሻግራል! !

Tweet Image 1

United States Trends
Loading...

Something went wrong.


Something went wrong.