Similar User
@_dmv_dn
@AbdulazizBedru2
@JGamtesa
@Hamme43011
@HaveOrom
@MulunehBekele1
@meremayesuf
የዓለም ሁሉ መድኃኒት የምትሆን ብላቴና እግሯ የተመላለሰበቱን ምድር እስም ዘንድ ፣ ይቅርታን የምታሰጥ ብላቴና ጥላዋ ይነካኝ ዘንድ ፣ የብርሃን ልጅ ወደ ሄደችበት እከተላት ዘንድ፣ የእግሯንም ጫማ እሸከም ዘንድ ማን በከፈለኝ አርጋኖን - ዘሰኑይ
ይደመጥ! "የህንድ ቀደምት ስሟ ምሥራቅ #ኢትዮጵያ ነበር። አያከራክርም። ጋንጀስ የተባለው ትልቁ የህንድ ወንዝ የተሰየመው በዝነኛው የጥንት የኢትዮጵያ ንጉሥ መሆኑንስ ታውቃላችሁ?። እኔም በቅርቡ ነው ያወቅኩት።" እኔ ደሞ ዛሬ አወቅኩ!
✏አሰቃቂው ግድያ 👉በአርሲ ሀገረ ስብከት በዶዶላ ወረዳ እና በሽርካ ወረዳ ምዕመናን እና ቤተ ክርስቲያን ላይ እደረሰ ያለውን ችግር አሁንም ተባብሶ እንደቀጠለ የመረጃ ምንጮቻችን አድርሰውናል 👉በወረዳው የካህንትና ምእመናን ግድያ፣ ስደትና…
አገዛዙ 60 ሚሊየን ኦርቶዶክሳዊያንን በመንፈስ ቅዱስ የሚመራውን ቅዱስ ሲኖዶስ ጸሐፊ በጎረምሳ ጉልበት ወደ ሀገራቸው መግባትን ከልክሎ ለቅድስት ቤተክርስቲያን ያለውን ንቀት እና ጥላቻ አሳይቷል። "ትዕቢት ውድቀትን ትቀድማለች!"
Campaign 4 ትዊተር ላይ እየገባችሁ በመራዊ በአማራ ወገኖቻችን ላይ የተፈጸመውን የንጹሐን ጭፍጨፋ እንድትቃወሙ ድምጽ እንድትሆኑ እጠይቃለው። #merawimassacre @AbiyAhmedAli forces killed civilians going to door to door in the town of #merawi #Amhara #Ethiopia…
የዘመነ አስተምህሮ የመጀመሪያ እሑድ +++ እንደ ሊቁ ቅዱስ ያሬድ የአዝማናት አካፋፈል ከኅዳር ፮ እስከ ታኅሣሥ ፯ ወይም ፲፫ ድረስ ያለው ወቅት «አስተምሕሮ» ወይም "አስተምህሮ" ይባላል። የቅ/ያሬድ መዝሙር:- ኢተዘኪሮ አበሳ ዚአነ ኢኀደገነ ፍጹመ…
ማርያም ሆይ እንወድሻለን " ሳንመርጥ የወለዱንን ወላጆች እንዲህ ከወደድን ክርስቶስ መርጦ የተወለደባትን ንፅህት ቅድስት እናቱን እንዴት ይወዳት ይሆን? "
"ጌታ ሆይ እናትህን ማን ብለን እንጥራት? እናት ብቻ እንዳንላት ድንግል ሆና አገኘናት ፣ ድንግል እንዳንላት ልጅ ታቅፋ አየናት። ጌታ ሆይ እናትህን ለመጥራት እንዲህ የሚያስቸግር ከሆነ አንተን ከቶ ምን ብለን እንጠራሃለን??" #ቅዱስ_ኤፍሬም
"ኦ ፍጡነ ረድኤት እምሩጸተ ነፋስ ወዐውሎ፣ ለዘይጼውዓከ በተወክሎ፣ ጊዮርጊስ ቅረብ ለምሕረት ወለተሣህሎ፣ ተወከፍ ወትረ ጸሎትየ ወቃለ ጽራኅየ ኵሎ፣ እስመ ልበ አምላክ ርኅሩኅ በኀቤከ ሀሎ፡፡" "ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ! አንተን በመታመን ለጠራህ…
Civilians were killed by a drone attack in Finote Selam, Ethiopia. The Abiy Ahmed regime of Ethiopia has waged full war on the Amhara people, the majority Christians. It is remembered that the regime killed 100s of thousands of Christians in Tigray in the two-year war since 2020.
አንቺን የወደደ እግዚአብሔር አብ ቅዱስ ነው ፣ በማኀፀንሽ ያደረ ወልድ ዋህድም ቅዱስ ነው ፣ ያጸናሽም የጽድቅ መንፈስ ጰራቅሊጦስ ቅዱስ ነው። የማርያም ቅዳሴ #ነሃሴ፯ (ጽንሰታ ለማርያም) መልካም #ሰንበት ❤️
"I don't know what you're up to, but I have this icon of St Michael here with me and you're not coming any closer!" #woman #icon #michael #archangel #africanart
በማህበረ ቅዱሳን ስር የሚገኘው "ልጆቻችን" የተሰኘውን መርሃ ግብር ከታች ባለው የ YouTube ሊንክ subscribe ያድርጉ🙏🏼 "ልጅን በሚሄድበት መንገድ ምራው በሸመገለም ጊዜ ከእርሱ ፈቀቅ አይልም" ምሳሌ 22:6 youtube.com/@lejochachen
“አሕዛብ፦ አምላካቸው ወዴት ነው? እንዳይሉ፥ የፈሰሰውን የባሪያዎችህን ደም በቀል በዓይኖቻችን ፊት አሕዛብ ይወቁ። የእስረኞች ጩኸት ወደ ፊትህ ይግባ፤ እንደ ክንድህም ታላቅነት ሊገደሉ የተፈረደባቸውን አድን።” - መዝሙር 79፥10-11
የሊቀ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ዛሬም ፀጋው በረከቱ ይደርብን ሀገራችንን ይጠብቅልን 🙏 💚💛❤️
"እየጾሙ ተዋግተው ከባርነት እስከ መጨረሻው ጾመኛ ላደረጉን የአደዋ ከዋክብት ሁሉ ክብር ይገባቸዋል!!!" ዲን.አቤል ካሳሁን
United States Trends
- 1. #Cutoshi 7.529 posts
- 2. Lloyd Austin 32,9 B posts
- 3. Hawk Tuah 73,2 B posts
- 4. Rowe 7.117 posts
- 5. Venture 15 B posts
- 6. Joni Ernst 155 B posts
- 7. Walter Payton 11,4 B posts
- 8. #WPMOYChallenge 19,6 B posts
- 9. #GalaxyWatchUltra N/A
- 10. Jake Gyllenhaal N/A
- 11. NYPD 27,2 B posts
- 12. Ryan Reynolds 4.337 posts
- 13. Toph 1.972 posts
- 14. Shirley 4.169 posts
- 15. Bitcoin 1,11 Mn posts
- 16. Backpack 19,4 B posts
- 17. saoirse 6.278 posts
- 18. Lil X 13,1 B posts
- 19. #thursdayvibes 4.641 posts
- 20. Andrew Garfield 3.057 posts
Something went wrong.
Something went wrong.