abebe Reposted
111 ደርሷል #Ethiopia : በኢትዮጵያ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 111 ደርሷል። ባለፈው 24 ሰዓት ውስጥ ከተወሰዱ 396 ናሙናዎች ሶስቱ ቫይረሱ ተገኝቶባቸዋል። በአጠቃላይ ያገገሙ ሰዎች ቁጥርም 16 ደር.. facebook.com/81218537219658…
0
1
3
0
0
አሜን
0
0
0
0
0
በትክክል፡ብልሃል
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የትንሣኤ በዓል አደረሳችሁ። በዓሉ ሁላችንንም ከቫይረሱ ለመጠበቅ በአካል ተራርቀን በመንፈስ ተቀራርበንና በሚቻለን ሁሉ ተረዳድተን እንድናሳልፈው ይሁን!
13
10
339
0
0
0
0
0
0
0
ጀግኒት
ሁላችንም በዚህ ፈታኝና አስችጋሪ ጊዜ ቢያንስ የአንድ ሰው ህይውት ሊታደግ የሚችል ስራ መስራት አለብን። በዛሬው የስቅለት ዕለት ደም በመለገሴ ደስታዬ የላቀ ነው። ዛሬ የለገስኩት ደም፣ የአንድ ወገን ህይወት ያድናል ብዬ አምናለው። #Ethiopia
33
19
371
0
0
0
0
0
0
0
ነፍስ፡ይማር
የቀድሞ የፓርላማ አባልና የአንድነት ፓርቲ አመራር የነበሩት አቶ ተመስገን ዘውዴ ማረፋቸው ተሰምቷል። ከማይረሳ የፓርላማ ቆየታቸው ውስጥ ከመለስ ጋር የገቡበት የፊዚካልና የፊሲካል እሰጥ አገባ ይገኝበታል። ነፍስ የማር።
47
44
328
11
0
0
0
0
0
0
United States Trends
- 1. $CUTO 7.297 posts
- 2. WNBA 39,5 B posts
- 3. Taina 5.668 posts
- 4. #WednesdayMotivation 6.830 posts
- 5. #wednesdayfeelings 2.363 posts
- 6. Good Wednesday 32,5 B posts
- 7. $ASTROS 1.858 posts
- 8. Dreamville 4.116 posts
- 9. #Alphabot 6.497 posts
- 10. #WednesdayWisdom N/A
- 11. #TheHeartKillersEP4 231 B posts
- 12. Hump Day 17,3 B posts
- 13. Herbo 1.864 posts
- 14. Mitch 75,9 B posts
- 15. Sports Illustrated Stadium N/A
- 16. $BOOST 9.399 posts
- 17. Core CPI 3.882 posts
- 18. $AUTOS 8.734 posts
- 19. USPS 21,6 B posts
- 20. Red Bull Arena N/A
Loading...
Something went wrong.
Something went wrong.