Similar User
@ROCKSTARFL
@tnillumination
@Khaledescobar2
@Victory90001
@nimo1717
@rulojoshua2
@MosesMakavelii
@LAyemiayinLA
@SirWisdom68
@Georgie503
@muton_roganjosh
Ethio 360 Zare Min Ale Tuesday June 13, 2023 twitter.com/i/broadcasts/1…
የአማራ ፋኖ አንድነት በሸዋ የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ ፋኖ አበበ መላቱ ጥሪ‼️
የመከላከያ ጀብድ እንደዚህ ነው። ለስንት ነገር እየጠበቅናቹህ አዋረዳችሁን የግብፅ ወታደር እንዲንቃቹህ አደረጋቹህ ከሀገር ጠባቂነት ወደ ተልካሻ ስራ የማንም ተላላኪ እንድትሆኑ ተደረጋቹህ።
heartbreaking My Brother 😭😭😭😭💔 በአላህ መንገድ ለመሰዋት ቃል ገብቶ ነበር ዛሬ ወደ ጌታው ተገናኘ ኢናሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጂኡን ያ አላህ ቀብሩን ብርሃን አድርግለት ጀነተል ፊርዶስን ወፍቀው ከሸሂዶችም አድርገው‼
የመደመር መንገድ ማለት በአንድ ራስ 3 ምላስ ነው፥ በአማሪኛ፥ ኢትዮጵያ ወይም ሞት በእንግሊዝኛ፥ ዶላር ወይም ሞት በአፋን ኦሮሞ፥ ኦሮሙማ ወይም ሞት የቀን ጅብ ቢሄድ፥ ተተካ መደመር፤ ቤተስኪያኑ በመድፍ፥ መስጂድ በግሬደር! ደህና ዋሉ #ኢትዮጵያ
"አንዋር መስጅድ ላይ አንድ ጎማ አልተቃጠለም ሰው ግን ሞቷል ለምን ሰው ይገደላል እኛ ኢትዮጵያውያን አይደለንም ??? "እንደኚህ እውነት የሚናገር ሽማግሌ ያብዛልን የእውነተኛ አርበኛ ናቸው ረጅም አድሜ ይስጦት
ደም የለመደ ስረአት ያለደም መኖር አይችልም። ደሚ ሲፈልግ ሁሌም ሱሱን በመግደል ነው የሚያረካው ስለዚህ ከደም ሱሰኛ መላቀቅ ያለብን እኛ ነን። ራሳችንን ነፃ ማውጣት አለብን።
"ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ሲሉን የሰው እና የሀገር መሪ ያገኘን መስሎን ደገፍን፣ ነገር ግን ያገኘነው የብሔር መሪ ነው። ተሸወድን " ኦባንግ ሜቶ
የብልፅግና መንግስት ከሀዲና ቀጣፊ ነው። ህዝብ ገና ከጅምሩ ለብልፅግና ሙሉ ድጋፍ ሰጥቶት ሀገር ምራ ቢለውም ደካማው ብልፅግና ውሸት አልቆበት መንደርተኝነቱ ስር ተወትፏል። የህዝብ አደራ በልተህ እያምታታህ የትም አትደርስም።
‹‹ህዳር 21 ቀን ለሚከበረው የአክሱም ፅዮን ማርያም ክብረ በዓል የእምነቱ ተከታይ የሆናችሁ ምዕመናን የጉዞ ዝግጅት እንድታደርጉ ከዚህ በፊት ያስተላለፍኩትን ጥሪ ዛሬም በድጋሚ ለማስታወስ እወዳለሁ፡፡›› አክባሪያችሁ ፕሬዝደንት ኢሳያስ አፈወርቂ
🚨#ወያነ በቃ ሸኙኝ ልሂድበት:ይዘጋጅልኝ ሻንጣዬ...............ስትል ሸኚዎቿ እንባቸው እንደጅረት ሲፈስ.🤣😂🤣
When will IC appreciate the moral & humane social capital of #Ethiopians? Before Western ambassadors analysts HR advocates Ethiopian mothers begged TPLF leaders to sit for negotiation. TPLF attacked Northern Command in spite of these mothers. #History @reda_getachew
ከህወሓት ጉጀሌ ታጣቂዎች ከህዝቡ በመድበቅ ለሆዳቸው ያከማቹትን የዩኤስ ኤይድ እርዳታ እህሎች መከላክያ ሰራዊታችን መጋዘኖቹን በመስበር ነጻ በወጡ ከተሞች ላይ ለትግራይ ህዝብ እያከፋፈለ ነው:: ሕወሐት ለጦርነት ሲል ደብቆ ያስቀመጠው
አንቶኒዮ ጉቴሬዝ 'በሰሜን ኢትዮጵያ ያለው ሁኔታ ከቁጥጥር ውጪ እየሆነ ነው' አሉ:: #ህወሓት "ኢትዮጵያን ለማጥፋት ሲኦል መግባት ካስፍለገም እንገባለን" ሲሉ የት ነበሩ?
ሽሬ ዛሬ የሰብዓዊ እርዳታ መስጠት መጀመሩ ታውቋል።ይህ እርዳታ ቀድሞ ትግራይ ክልል ገብቶ የነበረና በመጋዘን ውስጥ ተከዝኖ የተገኘ መሆኑን ለማወቅ ተችሏል። @POTUS @NeaminZeleke @HermelaTV @EugenePuryear @iyoba4u @AbrarSuleiman @FuadMustefaAli @ethiopiansone
መከላከያ የኢትዮጵያውያን መገለጫ፣ የኢትዮጰያ ህልውናና ሉዓላዊነት ዘብ ጠበቃ ነው። መከላከያ ጠላት አይደለም! መከላከያን መስደብ የሀገር ክህደት ወንጀል ነው። አበረሃ ደስታ የትም ሆነ የት በህግ ሊከሰስ ይገባል። #DisarmTPLF
It is the Ethiopian Government's duty to protect our citizen in the #Tigray region. It is erroneous to consider the government military measures as against its own people. https://t.co/pwqLBmerPk @tbasescu @lenaduepontmdep @Isa_Adinolfi @petrisarvamaa #DisarmTPLF
United States Trends
- 1. South Korea 793 B posts
- 2. #GivingTuesday 52,6 B posts
- 3. North Carolina 106 B posts
- 4. Africa 213 B posts
- 5. #tomatojay N/A
- 6. #TalentWon 33,3 B posts
- 7. Snow Mexicans 2.983 posts
- 8. #alieninvasion 8.271 posts
- 9. Yoon 383 B posts
- 10. #PMSLive 4.322 posts
- 11. Lamine 68,4 B posts
- 12. Martial Law 935 B posts
- 13. Neuer 11 B posts
- 14. LYNN WILLIAMS N/A
- 15. Daniel Penny 140 B posts
- 16. Happy Birthday Tiff N/A
- 17. Mayor Adams 26 B posts
- 18. Foxy 12,7 B posts
- 19. Ferran 32,5 B posts
- 20. Snow White 13,9 B posts
Who to follow
-
BIG DERA 🇧🇪
@ROCKSTARFL -
Tobias Naumann
@tnillumination -
Khaled escobar avive
@Khaledescobar2 -
Victory9000
@Victory90001 -
Michael Held
@nimo1717 -
Joshua Rulo
@rulojoshua2 -
Mr. Makaveli
@MosesMakavelii -
LAyemii 💫
@LAyemiayinLA -
Sir Wisdom
@SirWisdom68 -
Mr.West
@Georgie503 -
muttonroganjosh⚖️🐮🎲🍐
@muton_roganjosh
Something went wrong.
Something went wrong.