@TG08399837 Profile picture

T.G

@TG08399837

Joined October 2021
T.G Reposted

The terrorist TPLF has carried out massacres of Afar civilians. Half a million people have been displaced. But the West and its media have chosen silence. #AfarUnderAttack

Tweet Image 1
Tweet Image 2
Tweet Image 3

T.G Reposted

ሁለተኛው ትዊቴን ለህዝብ እንዳይረስ ስላደረጉት በዚህ ገብታችሁ ታገኙታላችሁ.! https://t.co/joQuSdGhEq

Tweet Image 1

@WHO , as the directing agency on intl health w/in the @UN system, shd adhere to the ppl of impartiality& fairness. Health facilities ransacked by TPLF in Amhara&Afar is a war crime. Tedros Adhanom show ur impartiality & condemn atrocities committed by TPLF. #StandforWHOvalues

Tweet Image 1


T.G Reposted

ሰበር ዜና . ጀግናው የኢትዮጵያ መከላከያ ስራዊት የአማራ ልዩ ሀይልና የአፋር ልዩ ሀይል ሚናሻ ፋኖ ሦስቱን የወሎ ከተሞች ተቆጣጥረውታል። ደሴ፣ ኮምቦልቻ፣ ባቲ በጀግኖቹ የኢትዮጵያ ሰራዊቶች ቁጥጥር ስር ገብተዋል። #NoMore

Tweet Image 1
Tweet Image 2
Tweet Image 3

T.G Reposted

"ሰላም ይሁን ብለን ለምነናል። እግራቸው ላይ ወድቀን ለምነናል። እኔ አባቴ እግር ላይ ወድቄ አላውቅም። ሌሎች (የትህነግ አመራሮች) እግር ላይ ግን ወድቄያለሁ።" ሻለቃ ኃይሌ ገ/ስላሴ


T.G Reposted

አሜሪካን እየረዳናት ነው እየረዳችን ? . አንድ ሰው አዲስ አባባ አለው አሜሪካ ኢምባሲ ለመግባት የኮቴ 2-840.40 ብር ይከፍላል። በአማካይ በቀላሉ በቀን 300 ሰዎች ወደ ኢምባሲው ይገባሉ። በዚህም 852,,120.40 ብር ያገኛሉ m.facebook.com/story.php?stor… #NoMore

Tweet Image 1

T.G Reposted

Washington DC is Fired Up. #NoMore

Tweet Image 1

T.G Reposted

If there is a government in the world that is unpopular in the United States, that person thinks, acts, and hates modern slavery. በአለማችን ላይ በአሜሪካ የማይወደድ የአንድ አገር መንግስት ካለ እሱ ሰው ለአገሩ ጥሩ ያስባል፣ ይሰራል፣ #NoMore #EthiopiaPrevails

Tweet Image 1

T.G Reposted

Dear #Ethiopia Friends, We continue to #pray for your beautiful country and the incredible people that have a #spirit nothing short of #Grace in this dark world. We know #EthiopiaPrevails and #UnityForEthiopia will prevail ... in #Jesus name !

Tweet Image 1

T.G Reposted

Ethiopians telling Ethiopian stories. #NoMore is a movement. It’s about giving the marginalized a true voice & humanizing stories of the “other.” Alé Gena.


T.G Reposted

የድል ዜና! ጨፋ ሮቢት በ15 ተሳቢና በ10 ሲኖ ትራክ መኪና ተጫኖ ሲጓዝ የነበረ የህወሓት ወራሪ ሀይል በጀግናው አየር ኃይላችን በተወሰደበት ጥቃት ሙሉ ለሙሉ ወደ አመድነት ተቀይሯል። ሆ ብዬ እመጣለሁ ሆ ብዬ በድል ጥንትም ያባቴ ነው ጠላትን መግደል!

Tweet Image 1

T.G Reposted

.@SecBlinken has just landed in Nairobi & the ppl of #Kenya are welcoming him with #NoMore! The era of divide & conquer is long gone! Biden's war on Ethiopia is a war on Kenya. It's a war on all of Africa! @PowerUSAID @USAmbUN @RepGregoryMeeks @SenatorRisch @ChrisCoons @MCHammer


T.G Reposted

The #TPLFTerroristGroup is playing fake "genocide" card to cover up culpability& earn sympathy while it massacred ppl, burnt villages, pillaged properties, ransacked public facilities, mass killed cattle and weaponized rape in the invaded Amhara&Afar. #NoMore to impunity!

Tweet Image 1

T.G Reposted

እኔ ከአንድ እናትና ከአንድ አባት እንደተወልድኩት ሁሉ ከአንዲት አገር ውጭ ሌላ አገር የለኝም። #EthiopiaPrevails #EritreaPrevails #NoMore

Tweet Image 1

T.G Reposted

"ገደል ለገደል ይሄዳል ዝንጀሮ፣ በአማራው መጥተሃል ቁርጥ ነው ዘንድሮ" በአማራነት፣ በኢትዮጵያዊነት መጥቷልና አልምርህም። #NoMore

Tweet Image 1

T.G Reposted

የተመልካች ድርቅ በመታቸው ሚዲያዎች የምንቀይረው አቋም የለንም። አቋማችንም መሰረታችንም የኢትዮጵያን ጥላቶችን አሸንፈን ኢትዮጵያን ማስቀጠል ነው። #NoMore #EritreaEthiopiaPrevail #TPLFTerroristGroup

Tweet Image 1

T.G Reposted

በዛሬው የዘ-ጆርዳን ታየምስ የናይል ጨበጣ በሚለው ሀተታው ላይ ስለግድቡ የፃፈው . በእያንዳንዱ ኢትዮጵያን የአይን ብሌን ውስጥ ይሄ ግድብ ተስሎ ይታያል። የነገ ህልማቸውን በብሌናቸው ስለው የነፍስ ወከፍ ስጋቸውን ከፍለው እያሰሩት ነው።

Tweet Image 1

T.G Reposted

የህወሓት ውሸት ሲጋለጥ ይህን ይመስላል!! ዛሬ ጠዋት በሚሌ ግንባር ሄሊኮፕተር ጣልን ብለው የለጠፉት ምስል ከዓመታት በፊት ሌላ አገር የተከሰተ ክስተት መሆኑ ተጋልጧል። እውነት ያሸንፋል!! ኢትዮጵያ ታሸንፋለች!!

Tweet Image 1
Tweet Image 2

T.G Reposted

የአመነስቲ ኢንተርናሽናል ዋና ፀሃፊ Dr. Agnès Callamard ህወሓት በአማራ ላይ የፈፀመው ጥቃት የትኛውንም የሰው ልጅ ክብር የሚፃረር በሰው ልጆች ላይ የተፈፀሙ ከባድ ወንጀል ከመሆኑም በላይ ጥቃቶቹ የጦር ወንጀሎች ናቸው። #NoMore

Tweet Image 1

T.G Reposted

ህወሓት ብቻውን አይደለም እየተዋጋ ያለው። ከጀርባው ሦስት ጥምረቶች አሉት። አሜሪካ፣ ሱዳን፣ ግብፅ'' ይሄንን ያለው ግብፃዊ የመንግስት አክቲቪስትና የደህንነት ተቋሙ መረጃ ተቀላቢ ሸሪፍ አልሰሪ ነው። m.facebook.com/story.php?stor…

Tweet Image 1

T.G Reposted

🚨“ከቻላቹ ኢትዮጵያን አግዙ፤ ካልቻላቹ እጃቹን ሰብስቡ” እንግሊዛዊው #Paul_Reynolds #ለአሜሪካ እና #አውሮፓ መሪዎች ኢትዮጵያን በተመለከት ተከታዩን አስደናቂ መልዕክት አስተላልፏ❗ @POTUS @SecBlinken @CNN @BBC @HermelaTV @iyoba4u @sanusi90064


United States Trends
Loading...

Something went wrong.


Something went wrong.