@SamsonM55918208 Profile picture

Samson Michael

@SamsonM55918208

Joined November 2021
Similar User
Adugna W. Lemessa photo

@wondimu_adugna

Misgan Admasu photo

@misgan8

Samson Michael Reposted

"የተደበደብነው፣ የተገረፍነው ግፍ የተፈፀመብን በአማራነታችን ነው፡፡ እንደ ብሔር መርምሩ እየተባለ ያደረሱብን ግፍ አማራ በመሆናችን ብቻ ነው ለዚህም የከፈልነው እና እየከፈልነው ባለው መስዋትነት እጅግ ደስተኛ ነን ኤርሚያስ መኩሪያ ከቂሊንጦ

mohammed_meaza's tweet image. "የተደበደብነው፣ የተገረፍነው  ግፍ የተፈፀመብን በአማራነታችን ነው፡፡ እንደ ብሔር መርምሩ እየተባለ ያደረሱብን ግፍ አማራ በመሆናችን ብቻ ነው ለዚህም የከፈልነው እና እየከፈልነው ባለው መስዋትነት እጅግ ደስተኛ ነን
ኤርሚያስ መኩሪያ ከቂሊንጦ

Samson Michael Reposted

በተመስገን ጥሩነህ እየተሽሎከለከ የተባለው #ነበልባሉ_ፋኖ ደብረብርሃን .... ተሰይሞል‼️

Ebrahim53277131's tweet image. በተመስገን ጥሩነህ እየተሽሎከለከ የተባለው #ነበልባሉ_ፋኖ ደብረብርሃን .... ተሰይሞል‼️

Samson Michael Reposted

🇯🇵#በአበሻ_ልብሳችን 🎌✨ እዩ ጃፓኖችን በፍቅር ፈገግታ😍😍😍 ሃሴት ሲሞሉበት በደመቀን ደስታ 😁😁😁 #Ethiopia 💚💛❤️ #Peace4Ethiopia

SmartEthiopians's tweet image. 🇯🇵#በአበሻ_ልብሳችን 🎌✨

እዩ ጃፓኖችን በፍቅር ፈገግታ😍😍😍

ሃሴት ሲሞሉበት በደመቀን ደስታ 😁😁😁

#Ethiopia 💚💛❤️
#Peace4Ethiopia

Samson Michael Reposted

ዘሜ አብዛኛው ህለሙ እውን ሆኗል ..💪💪 ዋናው ህዝቡ በሚገባ ነቅቷል ። የነቃ ህዝብ ያሸንፋል ። #ድል_ለአማራ_ህዝብ


Samson Michael Reposted

ወላሂ ማርያምን አማራማ ድብን አርጎ ያሸንፋል ..#ድል_ለአማራ_ህዝብ 💚💛❤️

Ebrahim53277131's tweet image. ወላሂ ማርያምን አማራማ ድብን አርጎ ያሸንፋል ..#ድል_ለአማራ_ህዝብ 💚💛❤️

Samson Michael Reposted

በሰው ገጽ የመልዐክ ግብር!! (መላኩ ብርሃኑ) -- #Ethiopia | ዛሬ ግማሽ ቀን ኢንተርኮንቲንኔንታል ሆቴል ነበርኩ። ያየሁትንና ሰየማሁትን ነገር ሳልናገር ባድር ባለዕዳነት ይሰማኛል። መቼም በዚህ ራስ ወዳድ የሞላበት ዓለም አንዳንድ ሰዎች "ከሰማይ…

MD25887742's tweet image. በሰው ገጽ የመልዐክ ግብር!!
(መላኩ ብርሃኑ)
--
#Ethiopia | ዛሬ ግማሽ ቀን ኢንተርኮንቲንኔንታል ሆቴል ነበርኩ። ያየሁትንና ሰየማሁትን ነገር ሳልናገር ባድር ባለዕዳነት ይሰማኛል።

መቼም በዚህ ራስ ወዳድ የሞላበት ዓለም አንዳንድ ሰዎች "ከሰማይ…

Samson Michael Reposted

EU, stop sabotaging the truth and justice in Ethiopia. Victims are suffering while you are ready to fund further atrocities. #Ethiopia #EU #StopAmharaGeoncide @JuttaUrpilainen @MSteenbrugghe @UN_HRC @EUinEthiopia @EugenePuryear @EU_Commission @UNGeneva @UNOSAPG @UNHumanRight

YodithG's tweet image. EU, stop sabotaging the truth and justice in Ethiopia. Victims are suffering while you are ready to fund further atrocities. #Ethiopia #EU #StopAmharaGeoncide
@JuttaUrpilainen
@MSteenbrugghe 
@UN_HRC
@EUinEthiopia
@EugenePuryear
@EU_Commission
@UNGeneva
@UNOSAPG 
@UNHumanRight

Samson Michael Reposted

HAPPY THURSDAY EVERYONE

addisinsight's tweet image. HAPPY THURSDAY EVERYONE

Samson Michael Reposted

We call upon the international community to investigate concentration camps where Amharas are detained in various parts of the Oromia & Southern region. We need action now! #AmharaRevolution #StateSponsoredAmharaGenocide @Aljazeera @AP @UNHumanRights @amnesty @ReutersAfrica

Ebrahim53277131's tweet image. We call upon the international community to investigate concentration camps where Amharas are detained in various parts of the Oromia & Southern region. We need action now! #AmharaRevolution
#StateSponsoredAmharaGenocide @Aljazeera @AP @UNHumanRights @amnesty @ReutersAfrica

Samson Michael Reposted

We call upon the international community to investigate concentration camps where Amharas are detained in various parts of the Oromia & Southern region. We need action now! #AmharaRevolution #StateSponsoredAmharaGenocide @Aljazeera @AP @UNHumanRights @amnesty @ReutersAfrica

Ebrahim53277131's tweet image. We call upon the international community to investigate concentration camps where Amharas are detained in various parts of the Oromia & Southern region. We need action now! #AmharaRevolution
#StateSponsoredAmharaGenocide @Aljazeera @AP @UNHumanRights @amnesty @ReutersAfrica

Samson Michael Reposted

“እስክንድር ታላቄ ነው፤ አንድ ሆነን ተናበን እየሰራን ነው። ይህም ደሞ በቅርቡ መሬት ላይ ይታያል። ከርእዮተ አለም በላይ ከወንድማማችነት በላይ የሚያስተሳስረን አንድነት ነው ያለን። በምድር ላይ ብቻችንን ብንቀር አንጣላም።” ፋኖ ዘመነ ካሴ

AbrarSuleiman's tweet image. “እስክንድር ታላቄ ነው፤ አንድ ሆነን ተናበን እየሰራን ነው።
ይህም ደሞ በቅርቡ መሬት ላይ ይታያል። ከርእዮተ አለም በላይ ከወንድማማችነት በላይ የሚያስተሳስረን አንድነት ነው ያለን። በምድር ላይ ብቻችንን ብንቀር አንጣላም።”

ፋኖ ዘመነ ካሴ

Samson Michael Reposted

ኦሮሞነቴ እና ኢቲዮጲያዊነቴ ተጣልተውብኝ ላስታርቃቸው ቁጭ ብዬ አላውቅም!እውነት ሲሸራረፍ የማልወድ፣አደርባይነት ሲያልፍ የማይነካካኝ፣ቀጣፊ ከሆንክ ለምን የናቴ ልጅ አትሆንም መቼም አብሬህ የማልቆም ክንፍፍፍፍፍ ያልኩ ኢትዮጲያዊት ነኝ!💚💛❤


Samson Michael Reposted

Amhara detainees are suffering from poor sanitary & inhumane conditions in @AbiyAhmedAli's concentration camps. As a result, several hundreds have died due to cholera infections. #AmharaRevolution #StateSponsoredAmharaGenocide @AljazeeraAfrica @ReutersAfrica @UNHumanRights

Ebrahim53277131's tweet image. Amhara detainees are suffering from poor sanitary & inhumane conditions in @AbiyAhmedAli's concentration camps. As a result, several hundreds have died due to cholera infections. #AmharaRevolution #StateSponsoredAmharaGenocide @AljazeeraAfrica @ReutersAfrica @UNHumanRights

Samson Michael Reposted

#AmharaGenocide in Ethiopia East welega and horo Gudru #AmharaConcentrationCamps

DfgF16647's tweet image. #AmharaGenocide in Ethiopia East welega and horo Gudru 
#AmharaConcentrationCamps

ዘመቻው ተጀምሯል Reports are coming that Abiy regime is preparing to carry out an attack to eradicate the remaining #Amhara in #Welega using the pretext that there is #FANO in the area. #AmharaGenocide #AmharaConcentrationCamps @UN @amnesty @POTUS @USEmbassyAddis

AbrarSuleiman's tweet image. ዘመቻው ተጀምሯል

Reports are coming that Abiy regime is preparing to carry out an attack to eradicate the remaining #Amhara  in #Welega using the pretext that there is #FANO in the area.  

#AmharaGenocide 
#AmharaConcentrationCamps
@UN
@amnesty
@POTUS
@USEmbassyAddis


Samson Michael Reposted

ፍልስጤሞች ሲገፉ አይሆንም ለማለት አረብ መሆን የለብንም። ሴት ስትደፈር አይሆንም ለማለት ሴት መሆን የለብንም። የአማራ ህዝብ ሲገፋ አይሆንም ለማለትም አማራ መሆን አይጠበቅብንም። ከተበዳዮች ጎን ለመቆም ሰው መሆን ብቻ በቂ ነው! ደህና ዋሉ

AbrarSuleiman's tweet image. ፍልስጤሞች ሲገፉ አይሆንም ለማለት አረብ መሆን የለብንም።
ሴት ስትደፈር አይሆንም ለማለት ሴት መሆን የለብንም።
የአማራ ህዝብ ሲገፋ አይሆንም ለማለትም አማራ መሆን አይጠበቅብንም።

ከተበዳዮች ጎን ለመቆም ሰው መሆን ብቻ በቂ ነው!

ደህና ዋሉ

Samson Michael Reposted

እቅጩን የነገረህን ሀቀኛውን ፍታው! "በአፍዎ « #ኢትዮጵያ አትፈርስም» ቢሉንም በተግባር ግን ኢትዮጵያና ኢትዮጵያዊነት በመንግስትዎ እየተናዱ ነው። እርስዎ የማንነት ተኮር የዘር ማጥፋት ወንጀል ተጠያቂ ለመሆን ዝግጁ ነዎት?" ፋኖ ክርስቲያን ታደለ

AbrarSuleiman's tweet image. እቅጩን የነገረህን
ሀቀኛውን ፍታው!

"በአፍዎ « #ኢትዮጵያ አትፈርስም» ቢሉንም በተግባር ግን ኢትዮጵያና ኢትዮጵያዊነት በመንግስትዎ እየተናዱ ነው። እርስዎ የማንነት ተኮር የዘር ማጥፋት ወንጀል ተጠያቂ ለመሆን ዝግጁ ነዎት?"

ፋኖ ክርስቲያን ታደለ


Samson Michael Reposted

የህወሓት ኣመራሮች ከኣማራ ክልል ከተለያዩ ባንኮች የዘረፉት ገንዘብ በዝናብ በስብሶ ሲያደርቁት። ምድረ ዘራፊ ሌባ ሁላ

SolomonWeldege9's tweet image. የህወሓት ኣመራሮች ከኣማራ ክልል ከተለያዩ ባንኮች የዘረፉት ገንዘብ በዝናብ በስብሶ ሲያደርቁት።
ምድረ ዘራፊ ሌባ ሁላ

Samson Michael Reposted

.#AmharaRevolution is the only way to stop the #StateSponsoredAmharaGenocide by @AbiyAhmedAli gov't drone strikes killing peaceful civilians, in Dembecha, Fenote Selam, Debrebirhan, etc. @UNHumanRights @CNNAfrica @Reuters @amnesty @guardian @_AfricanUnion @hrw @AJEnglish @AP

Ebrahim53277131's tweet image. .#AmharaRevolution is the only way to stop the #StateSponsoredAmharaGenocide by @AbiyAhmedAli gov't drone strikes killing peaceful civilians, in Dembecha, Fenote Selam,  Debrebirhan, etc. @UNHumanRights @CNNAfrica @Reuters @amnesty @guardian @_AfricanUnion @hrw  @AJEnglish @AP

United States Trends
Loading...

Something went wrong.


Something went wrong.