Similar User
@JarsoShedo
@BotoreAbudo
@alex_alemayehu
Why do African leaders remain silent about abuses against Africans in Ukraine? How did African diplomats at the United Nations fail to expose this heinous act? @_AfricanUnion @VOAAfrica @UN @UrugwiroVillage @AbiyAhmedAli @AmnestyEARO
አጀንዳ መቀበል አቁምን አጀንዳ መሰጥት የሚያስችለን'' ለእናት ሀገራችን መከታ የሚሆን በሀገር ውስጥና በውጭ ቋንቋዎች የሚሰራ ጠንካራ ሚዲያ ለማቋቋም እዚህ ደረጃ ላይ ደርሰናል። ከነገ ጀምሮ የገቢ ማሰባሰብ ስራውን ይጀምራል ! #AbayNewsNetwork
H.R 6600 ላይ አሁንም ጠንክረን መስራት አለብን። ይህ ማዕቀብ አጠቃላይ የሚጎዳው የኢትዮጵያ ሲቪል ህዝብ እንጅ ባለስልጣናትን አይደለም። የተለያዩ የማንስማማባቸው ነገሮች ቢኖሩም አገሪቱንና ህዝቦቿን የሚጎዳ ነገር ላይ መደራደር የለብንም።
ወይይቱ ጀምሯል። Start Listening የሚለውን ተጭናችሁ ውይይቱን ተከታተሉ። Retweet & Quote (ሼር) በማድረግ ሁሉንም ኢትዮጵያዊ እንዲሳተፍ አድርጉት።
Save Afar (አፋርን እናድን) በሚል ጉዳይ በኢትዮጵያ የሰአት አቆጣጠር ዛሬ ምሽት አንድ ሰአት ላይ Twitter በ''Space እንወያያለን ማንኛውም የtwitter አካውንት ያለው ሰው በውይይቱ ላይ እንድትገኙ ተዘጋጅታችሁ ጠብቁን።
While the world is being inundated with unsubstantiated and outright false information, #TPLFTerroristGroup is committing the most egregious crimes against #Afar people. #NoMore #Lehager #TplfMustGo #ShaneMustGo @_AfricanUnion @UN @UNGeneva @antonioguterres
The conspiracy of lies, indifference and willful ignorance to atrocities committed against #Afar and #Amhara, and the deliberate emboldening of culprits caused unprecedented sufferings to millions innocent lives. It is high time to say #NoMore #Lehager #TplfMustGo #ShaneMustGo
ሁለታኛው መልዕክት The US & co lips drip with cessation of hostilities when the #Ethiopia|n govt prevent the TPLF assault However, they silently approve of TPLF's atrocities on the people of Afar. Hypocrisy is what thwarts peace to progress. Stop war on Afar! #AfarUnderAttack
ተዘጋጁ ከተወሰነ ደቂቃ ቡኋላ ሀሽታግ አለ። It is perpelexing to see those who always fulminating against hostilities on civilians is now in defeaning silence as TPLF is wrecking a havoc on Afar people, killing and displacing women and children. Sad! #AfarUnderAttack
Our Afar brothers& sisters are in a somber and desperate state as #TPLFTerroristGroup opened a new wave of attack on #Ethiopia|'s Afar region in wanton disregard for civilian lives. The hawkish TPLF is back to its default mode of a belligerent attitude. #AfarUnderAttack
ከሁለቱ መሪዎች ውይይት ቀጥሎ የወጡ መረጃዎች እንደሚለው ከሆነ የኢትዮጵያ ጦር የበረበራ ወደብን ሊከረብ ይችላል። ከዚህም ከፍ ብሎ በኦማን የባህር ዳርቻ ላይ ዝቅ ብሎ ለሶቆጥራና በሱማሌ የባህር ክልል ላይ ይሰፍራል። መሉ ዜናው m.facebook.com/story.php?stor…
ሳኡድ አረቢያ ስላሉት ኢትዮጵያዊያን እና በኢትዮ ሳኡዲ ጉዳይ ለመምከር ከተላኩት ሉዑካን መካከል ሁለቱ የእስልምና ሊቆች ማለትም ሙፍቲ ሀጅ ኡመር እንድሪያስ እና ዶክተር ጀላይን ከድር ጋር ተገናኝቼ ትውውቅ አድርገናል።
The Nile originates in Ethiopia. Ethiopia also has the right to develop water. Egypt is an independent country and does not represent the whole of the Arabic world. Stop political gambling with false water safety. The lies of Egypt cannot deceive the Arabic
Evidence of a lack of justice in the world is seen in the fact that a member of a terrorist organization is running for re-election to the World Health Organization.
What does the US Embassy in Addis Ababa say about today's Addis Ababa Street Race? Today, American citizens may be told to leave
የሦስተኛው ሙሊት ዝግጅት . የግብፁ ሙህራኖች አስተያየት ። . በአጭር ጊዜ ውስጥ ኢትዮጵያ ላይ ችግርም ረሀብም ጦርነትም፣ ማዕቀብም ተከስተዋል። ይህ የሆነው ኢትዮጵያ ውስጥ ነው ግብፃዊ ዶክተር አረፋት ሙሉ ሙሉ ዜናው m.facebook.com/story.php?stor…
ህወሓት ማለት የጭቃ እሾህ ነው። የጭቃ እሾህ በውስጥህ ከቀረ መነዝነዙን አያቆምም። ሰላም ልማት ዴሞክራሲ አያቅም። በደል ነው የሚያቀው። ህወሓትም ያለበደል መኖር የማይችል የኢትዮጵያ እና የህዝቦቿ የጭቃ እሾህ ነው። ካልተነቀለ ሰላም የለም!
ምዕራባውያን የሆነ የሚፈልጉት ነገር ካለ ወይም ጠይቀውት ያጡት ነገር ካለ ሊፈፅሙት ያሉት ነገር ካለ መጀመሪያ ዘመቻ ይጀምራሉ። የሰሞውንም የተናበበ ዘመቻው ኢትዮጵያ ያሰቡት ነገር አለ ማለት ነው።
ሁመራ እደኛ ነው። ህዝቡ እደኛ መሬቱ መናኛ ነው። ኢትዩጽያ ምድር ላይ የመሬት ምርጡ ሁመራ ነው። በተቃራኒው ኢትዮጵያ ምድር ላይ የግፍ መሬትም ሁመራ ነው። የወያኔ ግፍ ሁሉ ሁመራ አለ። የሱዳኑ አል አለሚ ጋዜጠኛ አደል ኢብራሂም ከፃፈው የተወሰደ።
ተስፋችን በፍጹም አይነካም። ተስፋችን የነገዋን ብሩህ ኢትዮጵያን ማሰብ አለበት። በደረቀ መሬት ላይ ዝናብ ስለጣ በጎርፍ የተደቀበ እሾክ ስለወጋን አንቆምም። የወጋንን እሾህ ነቅለን አሰብንበት ለመድረስ መራመዳችንን አናቆምም። #EthiopiaPrevails
United States Trends
- 1. Walter Payton 5.691 posts
- 2. Hawk Tuah 62,6 B posts
- 3. #Cutoshi 4.996 posts
- 4. #thursdayvibes 3.584 posts
- 5. #WPMOYChallenge 6.369 posts
- 6. Bitcoin 1,06 Mn posts
- 7. Harvard 18,9 B posts
- 8. Bob Holt 1.219 posts
- 9. Lloyd Austin 14,4 B posts
- 10. IQ of 73 2.442 posts
- 11. $TSLA 24,2 B posts
- 12. DiamondSanta N/A
- 13. Good Thursday 32,3 B posts
- 14. #ThursdayThoughts 3.653 posts
- 15. Joe and Mika 2.890 posts
- 16. CEOs 64,8 B posts
- 17. RIP Bob N/A
- 18. Obamacare 15,2 B posts
- 19. Toronto Tempo 2.505 posts
- 20. George Russell 15,2 B posts
Something went wrong.
Something went wrong.