Similar User
Teklesenbet Zerom photo

@TeklesenbetZer3

Tekleweyni Kesete photo

@TekleweyniKese1

Yonas Eyob photo

@YonasEyob12

semere Kibreab photo

@KibreabSemere

ayalew asebe photo

@asebe_ayalew

Dawit Habte photo

@DawitHa24494002

Peace photo

@Peace37469543

Sami Tes photo

@SamiTes13

Abdu shukur Reposted

ብርጭቆውን ከጨቅላው የማስመለስ ጥሪ! ጠ/ሚ አቢይ ያላቅሙ ኢትዮጵያን አሸክመነው ጎጡን መሻገር ከብዶት እየተንገዳገደ ነው። ቢመከር እምቢ ስላለ #ኢትዮጵያ|ን በዘዴ ክአንቀልባው አውርደን ወደ ክብር ቦታዋ ለመመለስ በሚደረገው ትግል ተቀላቀሉን!

Tweet Image 1

Abdu shukur Reposted

ከወለድኩኝ 4ተኛ ቀኔ ነው 5ኛ ቀኔን ልጀምር ስል እላየ ላየ ላይ ቤቴን አፈረሱብኝ። አራስ ነኝ ስላቸው ባልሽን ጠይቂው እኛ ባልሽ አደለንም አሉኝ የት ልሂድ ልጀን ፀሀይ ይወጋብኛል ስላቸው ጥላ አለበት የትም ሂጅ አሉኝ አለች አንዲት እናት @AbiyAhmedAli

Tweet Image 1

Abdu shukur Reposted

የዛሬው ሰልፍ በተዘዋዋሪ ግንቦት 20ን ለማሰብ የተደረገ ይመስላል።


Abdu shukur Reposted

“ህገወጥ ግንባታን ማስቆም ጉልበትና ንብረት ሳይባክን ነበር። መሬት ሲሰራ ሲቸበቸብ በዝምታ ታልፎ፥ መብራትና ውሃ አስገብቶ፥ በህግ ስም የደሃን ቤትና የእምነት ተቋማትን ማፍረስ ልክ አይደለም።” አቶ ታዬ ደንደአ የሰላም ሚኒስትር ዲኤታ ኢትዮጵያ

Tweet Image 1

Abdu shukur Reposted

አወ አሁንም Islaamummaan keenya Oromoo caala ‼️እስልምናችን ከኦሮምነት በላይ ነው! ዘርን ከእምነቴ በላይ ውደጂ መስጅድም ለኦሮሞማ ስንል ብናፈርሰው it’s okay ካልክ ኦሮሞነት ባናቱ ይተከል ከእምነታችን በላይ ምንም የለም! غبي تفكرك كأنك ح ما ر @BirhanSegni

Tweet Image 1

Abdu shukur Reposted

አማራ እና አፋር መከላከያን ባይደግፉ ኖሮ ዛሬ TDF እንጂ መከላከያ የሚል ተቋም አይኖርም ነበር ~ ሀገር መውደድ ሀገር ሲረጋጋ በየሳምንቱ ሰልፍ በወጡት አይደለም ፣ አገር ስትፈልግ ዋጋ በመከፈል እንጂ ::✍🇪🇹


Abdu shukur Reposted

"ስማ ይህ መስጅድ ማለት የተራበ የየትኛውም እምነት ተከታይ ገብቶ የሚበላበት ለሀገር ሰላም ዱአ ( ፀሎት ) የሚደረግበት የከፋው ሰው ገብቶ ፈጣሪውን የሚለምንበት የደሀ ተስፋ የደሀ መጠጊያ የሆነ የሀገር አድባር ነው ! ይህን ስታፈርስ…

Tweet Image 1

Abdu shukur Reposted

የተበላ እቁብ! የምን በመከላከያ ሠራዊታችን መደበቅ ነው? የጡት አባታችን የህወሀትን ጉንቦት 20 ቀን ልናከብር ነው አትሉም? ብልጽግና ሲፋቅ ኢህአዴግ መሆኑን ሁሉ አውቋል! ችግራችን ክጦር ሀይሎች ጠ/አዛዥ አቢይ እንጂ ከመከላከያ ወይ ኦሮሞ አይደለም!

Tweet Image 1

Abdu shukur Reposted

የጁምዓ ትኩስ ዜና! በአዲስ አበባ በታላቁ አንዋር መስጂድ ከጁመዓ ስግደት በኃላ ሙስሊሙ ማህበረሰብ የመስጅዶችን መፍረስ ተቃወመ! #ኢትዮጵያ #JusticeForEthiopia #Ethiopia

Tweet Image 1
Tweet Image 2
Tweet Image 3

Abdu shukur Reposted

Eritreans at home/abroad have been immersed in vibrant celebrations of 32nd Independence Anniversary for weeks now. National cohesion displayed has few parallels elsewhere. Yet, tiny cabal infected with seasonal Eri-influenza continue to spew their venon; albeit with muted voice

Tweet Image 1
Tweet Image 2
Tweet Image 3
Tweet Image 4

Abdu shukur Reposted

ለመስጂድ የተከፋለ ደም‼ በሀይማኖታችን አይደለም መቁሰልን ሞትም ከመጣ በፅጋ ነው ምንቀበለው ሁሉንም መስዋት ለመክፈል ወደሗላ ማንል ነን ወላሂ የሚከፈለውን ዋጋ ሁሉ እንከፍላለን‼️ @1EthiopiaTekdem @sitty_mu @FoziMay @Harlla6th

Tweet Image 1

Abdu shukur Reposted

መስጂድ ሲያፈርስ የቆየው ነውረኛ ስርአት ዛሬ ደግሞ ተቃውሞ ሲነሳበት የሰው ህይወት ቀጥፏል። ኦርቶዶክሱ ሲደፈር ሙስሊሙ ዝምታን፣ ሙስሊሙ ሲደፈር ኦርቶዶክሱ ዝምታን ከመምረጥ ይልቅ አንዱ ለአንዱ ደጀንነቱን ካላሳየ በየተራ ማልቀሱ የማይቀር ነው።

Tweet Image 1
Tweet Image 2

Abdu shukur Reposted

እናመሰግናለን! ከትናንቱ የብልጽግና ግፍ ባሻገር፥ ተስፋዬ ለመለመ፤ ክርስቲያን ወገኔ ሳያቅማማ፥ ከጎኔ ስለቆመ፤ የድምጻችን ይሰማ መንፈስ፥ ዘንድሮም ተደገመ። አናስገባም ግፈኛ እደጅ ይተኛ አናስገባም ከፋፋይ በብርድ ይሰቃይ! አቦ ይመቻችሁ!

Tweet Image 1

Abdu shukur Reposted

ጌታዬ ሆይ! አንድነታቸውን በታትነህ ሀይላቸውን አክስመህ በኩራት የተወጠረች ደረታቸውን አስተንፍስልን። #በመስጂዶች_ፍርስራሽ_ላይ_የምትገነባዋ_ከተማ #የመስጂድፈረሳይቁም #ሙስሊምጠልነት #19መስጂዶች #StopDemolishingMosques #ShegerCity #19Mosques


Abdu shukur Reposted

ለመብታቸው ድምጽ ያሰሙ አንድ አረጋዊ አባትን ለመደብደብ ስንት ፖሊስ ይበቃችኋል?✍🇪🇹

Tweet Image 1

Abdu shukur Reposted

2004 2015 ሰዎቹ ቢለወጡም፤ ለሙስሊሞች ያላቸው ጥላቻ ግን አልተለወጠም። ዘንድሮም ከ11 ዓመት በኋላ እዚያው ቦታ ላይ አገኘናቸው። #ሙስሊምጠልነት #19መስጂዶች #StopDemolishingMosques #ShegerCity #19Mosques #መስጂዱን_አታፍርሱብን

Tweet Image 1
Tweet Image 2

Abdu shukur Reposted

ይሄ ህዝብ እንኳን ለእናንተ ከናንተ በላይ በተንኮል የተጠበቡትንና የበርካታ አመታት ልምድ ያላቸውን ወያኔዎችን ከስራቸው እንዴት ገዝግዞ እንደጣለ የቅርብ ጊዜ ትውስታ ነውና የዛሬውን ጥጋባችሁን ትታችሁው የትናንት ታሪክን ዘወር ብላችሁ ተመልከቱ👇

Tweet Image 1
Tweet Image 2
Tweet Image 3
Tweet Image 4

Abdu shukur Reposted

ዘጆርዳን ታየምስ ጋዜጣ በጥናቱ መሰረት 92°/° የሚሆኑት የኢትዮዽያ ባለስልጣናት ልጆቻቸውን በዶላር ከፍለው ያስተምራሉ ሲል ዘግቧል። በወደቀ ትምህር ቤት አፈር ላይ ተቀምጠን እንዳልተማርን ለልጆቻችን በዶላር ከፍለን ማስተማር ጀመርን @AbiyAhmedAli

Tweet Image 1

Abdu shukur Reposted

የህዝብን ችግር መፍታት የአስተዳደር ዋነኛ ተግባር መሆን ሲገባው የሀገርን ገንዘብ በቅንጦት ፕሮጄክቶች ማባከንን ተያይዞታል:: መሰረታዊ የውሃ አገልግሎት ለህብረተሰቡ ማድረስ ሲገባ ቤተመንግስታት ግንባታ ላይ የሚደረገው ርብርቦሽ ኢፍትሃዊ ነው ::…

Tweet Image 1

Abdu shukur Reposted

ተቃውሞ የወጡ ወገኖቻችን ላይ ጸጥታ ሀይል አደጋ አድርሷል! ያሳዝናል! አላህ ፍርዱን ይስጥ! ወደ ህዝብ የተኮሰ መጨረሻው? ነግ በኔ ማለት ብልህነት ነው! ያም ሲያማ፥ ያም ሲያማ የሱ ቤት ሲንኳኳ፥ ሲወድቅ ሲደማ ወገን የሆንክ ሁሉ፥ ለኔ ብለህ ስማ!

Tweet Image 1

Loading...

Something went wrong.


Something went wrong.