Similar User
@hana_koer
@ferida57675058
@darge_134
@Merekama
@alhamdu_teka
#JusticeForGurage #Gurage Tarekegn Degife, an exceptional Gurage politician and advocate of civil rights has been unjustly detained by the ruling Prosperity Party in Ethiopia. This act directly targets not only Tarekegn Degife but also the entire Gurage community.
#ማሻአላህ በአፋር ሰመራ 30 የሃፊዘል ቁርአን ተመራማሪዎች 🥰🥰 #አላሀአክበር የሀይማኖት አባቶችና መምህራን እንዲሁም ለተመራቂ ቤተሰቦች ላቅ ያለ ውዴታ ክብር አለኝ በድጋሚ አላህ ይጨምርልን...🤲🥰 አላህ ያብዛችሁ ማሻአላህ 🤲🥰
ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ትላንት በሕዝበ ሙስሊሞች የተሰጠውን ክብር። በአሁን መነጽር #Abiy #seyoumteshome #EthioMuslims @seyoum_teshome @AbiyAhmedAli Check out 𝕗𝕠𝕣𝕖𝕧𝕖𝕣's video! #TikTok vm.tiktok.com/ZM2ajRthA/
ትላንተና ዛሬም ጉራጌ የገዚው ፓርቲ እሳት ሙሉ በሙሉ በሚባል ሁኔታ ህዝባችን ጥደውት ነው ያለው የተለየ ነገር የለም። ለነገ ዛሬ ጠንክረን ልንታገለው ያስፈልጋል። #Guragaunderattack #Referendum @AbiyAhmedAli @NEBEthiopia @MMoach @ETHZema
#ወዳጄ በለቅሶም ሆነ በሀዘን ድል የምታረገው ትግል የለም! ይልቁንም በቁጭት፣በእልህ፣በአብሮነትና በፅናት በጋራ መቆም ነው ድል አድራጊነትን የሚያጎናፅፍህ።!! #ዘመን_ያደለው_ሹመኛ! ያሰረው #የሳረብ_ታረቀኝን ሳይሆን የጉራጌ ህዝብን ድምፅ ነው።!!
#እንጽፋለን #እንቃወማለን ከ6ወራት በፊት በፌስቡክ መንግስትን ትቃወማለህ በሚል ለ2ወር አስረው 100ሺህ ብር ዋስ የመጻፍ ነጻነትን በሚያፍን አምባገነናዊ ስርዓት ወንጀል ሆኖዋል። የራዘን የራዝን መመረታ የክቧን #justice4gurage #twittercampain #gurage
በማሰር የሚቆም ትግል የለም የጉራጌ ህዝብ መላው ብታስሩት ህልውናው አይደፈጠጥም አይጨፈለቅም ግን በጉራጌ ላይ የምታደርጉት በደልና ግፍ ለታሪክ ይቀመጣል ዋጋ ትከፍሉበታላችሁ በጉራጌ ላይ የምታጨወቱት ቁማርና ድራማ ያሳዝናል 😢💔
Mr. Tarekegn Degife, a Council member for the Southern Region and Gurage Zone, was apprehended from his residence by federal police officers. According to reports, he may have been taken to the police station in Mexico. It is important to emphasize that his arrest is…
በጉራጌ ዞን ሶዶ ወረዳ ዱግዳ ጎሮ ቀበሌ በታጠቁት ኃይሎች በቀዬው በቤቱ በደጁና እበሩ ላይ በጥይት ተደብድቦ የተገደለው ድንቅ፤ ታታሪ እና መከታ የሆነ ንጹህ ወንድማችን ነው። @prosperity2022 @EthioHRC @hrw @AbiyAhmedAli #Ethiopia #AddisAbaba #humanrights
#የጉራጌ_ሕዝብ የሚፈለገው ሕገመንግሥቱ የሰጠውን መብት ከመጠቀም ውጪ እኔ አውቅልሃለሁ ለሚሉ አፋኞች እና ለአምባገነኖች ተንበርክኮ ህልውናውን ለባርነት ፈቅዶ አያውቅም! #freeguragepeoples #justice4gurage #Ethiopian @AbiyAhmedAli @EthioHRC @FDREHOPR
የጉራጌ ሕዝብ የሚፈለገው ሕገመንግሥቱ የሰጠውን መብት መጠቀም ብቻ ነው። #የተጨቆነው_የጉራጌ_ሕዝብ ነጻነቱን ለማስከበር ምንም ዓይነት ትጥቅ ሳያስፈልገው በሰላማዊ የፖለቲካ ትግል እንዴት ድልን እንደሚጎናጸፍ ያውቅበታል። #justice4gurage #Ethiopian
10 ዓመት ብንወያይ ይሻላል ማለት ግጭት ፈጣሪ በግጭት ከሚጎዳው ሕዝብ ይልቅ ስለሚያስገኝለት የፖለቲካ ትርፍ እያሰላ መሆኑ ግልጽ ሆኖ የኢትዮጵያ ችግር በዓመታት ውይይት ሊፈታ ይችላል? ወይስ የገዢው ፓርቲ እድሜ የማራዘም ምኞት እንበለው? #Reform #ETH
#السلام_عليكم_ورحمة_الله_وبركاته #تقبل_الله_منا_ومنكم_صالح_الاعمال #NewProfilePic #EidMubarak #EidAlAdha #EidAlAdha2023
ሊንኮችን ተጭነው ሪፓርት በማድረግ ሰላም የናፈቀው ሕዝባችን ከሽብር ሚዲያዎች በጋራ እንከላከላከል። ለከርሳቸው ባደሩ ጥቂት ግለሰቦች የሕዝብ መሸበር ይብቃ! ዩትዩብ➥ youtube.com/@AddisMediaNet… ፊስቡክ➥ facebook.com/Amnaddistv?mib… #EthiopianMuslims #Ethiopian
United States Trends
- 1. $ELONIA N/A
- 2. Johnie Cooks N/A
- 3. Mack Brown 3.906 posts
- 4. $CUTO 6.239 posts
- 5. #PumpRules N/A
- 6. #GivingTuesday 2.344 posts
- 7. Happy Thanksgiving 23,7 B posts
- 8. Tariffs 189 B posts
- 9. #tuesdayvibe 4.984 posts
- 10. #csm185 2.293 posts
- 11. Shaq Barrett 1.250 posts
- 12. Bill Gates 43,5 B posts
- 13. Taco Tuesday 10,3 B posts
- 14. Pitchfork 6.185 posts
- 15. Sheinbaum 61,2 B posts
- 16. #GMMTV2025 3,34 Mn posts
- 17. Mexico and Canada 98,6 B posts
- 18. Frederick 8.564 posts
- 19. Brie Larson 1.485 posts
- 20. SNKRS 1.387 posts
Something went wrong.
Something went wrong.