Similar User
@StTsegaw
@FifiA39514575
@LegesseYeshewa
@AshenafiSabera
@AfroEthi
@Mariam65758827
@engidatessema1
@Hanna53294304
@birabiro25
@BirukGibe
@WondeBuzuayehu
Who decides when to add letters to LGBTIDGAFQ+? Is there a committee or something? I don’t get it. Asking for a friend.
የኛ የኢትዮጵያውያን የሞራል ዝቅጠት አቆለቆለ። የሞተን እንገድላለን፡ የገደልነውን እንቆራርጣለን የቆራረጥነውን እናቃጥላለን፡ ከርሀብተኛ ሰርቀን እንሽጣለን፡ ድሆችን መጠለያ እናሳጣለን። ጠያቂም ተጠያቂም የለም። ከመነሻው ሰው መሆን አቃተን።
Men have penises. Women have vaginas. You cannot change your sex. The end.
የጸያፍ ንግግር ቁንጮ፤ ህዝብን "አጋንንት" ብሎ የሰደበ፥ በአማራ ደም ሂሳብ ላወራርድ ያለ የሲኦል ህልመኛ፥ ጌታቸው ረዳን ሹመህ፥ ትንኝ ያልገደሉ የ80 አመት አዛውንት ላይ ለምን ትጨቅናለህ? ባካችሁ ጋሼ ታዲዎስን ፍቷቸው፥ ፋሲካን ከቤተሰብ ያሳልፉ!
የጸያፍ ንግግር ቁንጮ የሆነ፤ ህዝብን "አጋንንት" ብሎ የሰደበ፥ እንዲሁም አማራን ጨፍጭፎ ሂሳብ ላወራርድ ያለ፥ የሲኦል ህልመኛ፥ ጌታቸው ረዳን ይቅር ብለህ፤ ትንኝ ያልገደሉ የ80 አመት አዛውንት ላይ እንደምን ትጨቅናለህ? ጋሼ ታዲዎስን ፍቷቸው!
ስንት የተመሰከረለት ሌባ ደረቱን ነፍቶ በኩራት በሚሄድበት አገር ለምን በአገርህ ጉዳይ ሀሳብህን ገለፅህ ተብሎ መምህር ታዬ ቦጋለ በፀጥታ አካላት ታሰረ። የሰብዓዊ መብት ኮሚሽን፣ የመብት ተሟጋቾች፣ ምነው ዛሬ ልመልስ? #Ethiopia
NATO destroyed Libya, and never paid for it. NATO destroyed Yugoslavia, and never paid for it. Now NATO is destroying Ukraine, and wants Russia to pay for what NATO started. Make NATO pay.
#NATO is NOT I defence alliance, it's an aggressive war machine that has murdered millions of Innocent civilians worldwide for the last 73 years. #FuckNATO
እኔ ኮሚኒዝም የሚባል የባዕድ ርዕዮተ አለም እየተጋትኩ ነበር ያደግኩት። የሚቀየር አይመስለኝም ነበር። ፊውዳሊዝም፥ ኮሚኒዝም፤ መጥተው ሄደዋል! የብሄር ፖለቲካም ይሄዳል! #ኢትዮጵያ ግን ነበረች፤ አለች፥ ትኖራለች! ደህና እደሩ #የሰው_ዘር_በሙሉ
ጦርነቱን ሳይሆን የመከላከያ ሰራዊታችንን ደግፈናል፤ የትግራይ ህዝብን ሳይሆን ወያኔን ተቃውመናል፤ ኖ ሞር አሜሪካ ሳይሆን ኖ ሞር ኒዎኮሎኒያሊዝም ብለናል፤ ኢትዮጵያችን እንዳትፈርስብን ጮኸናል፤ ዛሬም የዘር ፖለቲካ አያዋጣም እንላለን! @Mikitango
ፅኑ ናት: እውነትን ይዛለች: የሚሊዬኖች ድጋፍ: ከበሬታና ፍቅር አላት:: በእናንተ የእብሪት ድርጊት አትሰበርም! እሷን ማሰር የራስን ድክመት: ፍርሃትና ውድቀት ያሳያል እንጂ: የህዝብን ጥያቄና ትግል አያዳፍነውም:: ለራሳችሁ ስትሉ ሳይዘገይ ፍቷት::
በነገራችን ላይ አሁን የምንተዳደርበትን ህገ መንግስት የፃፉትና ተስማምተው ያፀደቁት ሁለቱ ድርጅቶች አሸባሪ ተብለው የተፈረጅ ህወሓትና ኦነግ ናቸው። አለማችን ላይ አሸባሪ በፃፈው ህገ መንግስት የምትተዳደር ብቸኛዋ አገር ኢትዮዽያ ናት።
የ አዲስ አበባ ህዝብ ስብጥር more or less ይሄን ይመስላል (Source: 1994 census)። ታዲያ በምን ሂሳብ ነው አዲስ አበቤ ት/ቤ የ ኦሮሞ ባንዲራ ሰቅለህ ዘምር የሚባለው? እንፈልግም አንደግፈውም እንጂ ከሆነም የማን ነበር መዘመር ያለበት? 👇🤔@AdanechAbiebie
እኔ ብቻ ነኝ የመደመር ሰምና ወርቁ ፍቺ ህወሀት+ኦነግ+ብልጽግና = ኢህአዴግ ቁጥር 2 እየመሰለኝ የተቸገርኩት? "ቢመዘዝ ቢመዘዝ፥ አያልቅ የኛ ጣጣ የቀን ጅቦች ሄደዉ፥ የጅቦች ቀን መጣ" #ኢትዮጵያ #Ethiopia #DisarmTPLF #DisarmOLFShane 🇪🇹💚💛❤️🇪🇹
It is happening in Palestine 🇵🇸 The lives of Palestinian children under the Israeli occupation. Where is the international community?
“The best way to achieve a lasting, durable peace in Ukraine is to provide military support to Ukraine” – NATO Secretary General Stoltenberg. This phrase has a striking resemblance to Orwellian “War is peace”. NATO keeps proving that it pours oil on flames of conflict in Ukraine
ህወሓት #ኢትዮጵያ|ን እንዳያፈርስ እየታገልን፣ ኦነግ በተራው መንግስትና አገርን ሲንድ እያየን ዝም አንልም! ኦነግ አዲሳባ ለምኖ እንጂ በድል አልገባም! የፋፋውም በመንግሥት ቸልተኝነት ነው! ከብልፅግና ጉያ ያለው የኦነግ ክንፍ በቁርጠኝነት ይወገድ!
United States Trends
- 1. Ravens 78,1 B posts
- 2. Steelers 106 B posts
- 3. Bears 112 B posts
- 4. Packers 70,7 B posts
- 5. Lamar 30,6 B posts
- 6. Paige 12,5 B posts
- 7. Jets 54,5 B posts
- 8. #HereWeGo 19 B posts
- 9. #GoPackGo 9.273 posts
- 10. Bills 99,7 B posts
- 11. Josh Allen 6.972 posts
- 12. Falcons 10,9 B posts
- 13. Lions 90,8 B posts
- 14. Worthy 47,7 B posts
- 15. Bo Nix 4.146 posts
- 16. Caleb 31,9 B posts
- 17. WWIII 38,5 B posts
- 18. Justin Tucker 19,6 B posts
- 19. Taysom Hill 9.598 posts
- 20. Eberflus 9.174 posts
Who to follow
Something went wrong.
Something went wrong.