@Kiddydessa Profile picture

Kedest Gebreselassie

@Kiddydessa

Joined February 2021
Similar User
Goldu photo

@Goldu20805703

Girum Ethiopia 🇪🇹♥🇪🇹 photo

@girum755

TTSelamyhun photo

@TTSelamyhun

Melkamu Bante photo

@MelkamuWoubante

Henock photo

@Henock59148645

With God We Are Great People photo

@WithGodWeAreGr1

Yeshum Minas photo

@yeshum_minas

Ras Gedion photo

@RasGedion

gypsy photo

@haile_jr_

Andy photo

@menja63979918

Mercato photo

@mercato_addis

Patriotic Ethiopian photo

@Tikur80s

SelamawitE photo

@e_selamawit

Stop Christian Genocide in Ethiopia - Sign the Petition! chng.it/G6bFrsqN via @Change


Kedest Gebreselassie Reposted

ላል ይበላ፡ ዳግማዊ ኢየሩሳሌም! ከኢየሩሳሌም እስከ ኢትዮጵያ የተዘረጋው የእምነት እና የማንነት ወሰን ዛሬም ዘመናትን አስቆጥሮ እንኳን .... (ሙሉ መረጃውን በዚህ ሊንክ 👇ያገኙታል) t.me/appamhara01/541

Tweet Image 1

Kedest Gebreselassie Reposted

“አሸንፈን ሠላምን፣ አንድነትንና ልዕልናን ማምጣት እንድንችል ኢትዮጵያ አፋርን መሆን አለባት” ሙዐዘ ጥበባት ዲያቆን ዳንኤል ክብረት amharaweb.com/?p=31573 via @@AMMAONLINE2


Kedest Gebreselassie Reposted

ጥርን በባሕር ዳር የባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ ጥርን በባህርዳር ለሚያሳልፉ እና ማሳለፍ ለሚፈልጉ ጎብኝዎች የጎብኝት ጊዜውን የሚያግዝ መተግበሪያ ይፋ አድርጓል። መተግበሪያውን ቀጥሎ ባለዉ ሊንክ ከጎግል አውርደው ይጠቀሙ። play.google.com/store/apps/det…...

Tweet Image 1
Tweet Image 2
Tweet Image 3
Tweet Image 4

Kedest Gebreselassie Reposted

ድርሳነ ብስጭት ቢቢሲ ትግርኛ shabait.com/2023/01/03/had…


Kedest Gebreselassie Reposted

"ኵላዊት እንጅ ክልላዊት ቤተክርስቲያን የለችንም!" #አንድቤተክርስቲያን #ተዋሕዶ #ኢትዮጵያ

Tweet Image 1

Kedest Gebreselassie Reposted

ግን ስንት ሺ አመት ለመኖር ነው ይሄ ሁሉ 🤔


Kedest Gebreselassie Reposted

በጣም ይገርማል ጉድና ጅራት ከበስተኋላ ነው እንደሚባለው አቡነ ኤዎስጣቴዎስ በሚኔሶታ ጳጳስ ተደርጎ በተሾመበት ዘመን በሚማርበት ዩኒቨርሲቲ ካገኛቸው በርካታ ሴቶች ጋር ሲያማግጥ እንደነበር እጅ ከፈንጅ ተይዞ፣ የተባረረ አለማዊ ሰው ነው።

Tweet Image 1
Tweet Image 2

Kedest Gebreselassie Reposted

🇪🇷🇪🇹እነዚህ ሴት አናብስቶች ጸጉሬን በ 200ሺህ ብር ነዉ የተሰራሁት፤የለበስኩት ልብስ 400ሺህ ነዉ ብለዉ፤ አንድ ጉርስ ባጣ ዜጋ ላይ የሚያላግጡ ሳይሆኑ፤ የሀገርን ሉአላዊነት አስከብረዉ የሌላዉን ዜጋ ሕይወት ለመለወጥ በአንድ ቅኝት የሚዘምሩ ናቸዉ ❤


Kedest Gebreselassie Reposted

🚨በነገራችን ላይ #አቡነ_ሳውሮስ ራሳቸውን ፓትረያርክ አድርገው የሰጡት ሹመትን ስሰማ ! በአሜሪካ #ከኡበረ_ታክሲ ላይ ተሰብስበው #በኢትዮጵያ ላይ ራሳቸውን የሽግግር መንግሰት ብለው የሾሙ ግለሰቦች ታሪክ ጋር ይመሳሰልብኛል 🙄

Tweet Image 1

Kedest Gebreselassie Reposted

Burkina Faso orders French troops to leave the country.

Tweet Image 1

Kedest Gebreselassie Reposted

#አንዲት ሃይማኖት #አንዲት ቅድስት ቤተክርስትያን #አንዲት ጥምቀት አንድ #ሲኖዶስ አንድ #ፓትርያርክ


Kedest Gebreselassie Reposted

አትርሱ ይህም ያልፍል 🇪🇹 ትቀጥላለች: በጦርነት ማፍረስ ያልቻሏትን ሀገር በሐይማኖት መጡ:በመንግስት ላይ መንግስት ቢመሰረት ፌደራል መንግስቱ ዝም እንደማይል ሁሉ፣አሁንም ይህን ህግወጥ ስራ ለማስቆም ከሲኖዶሱ ጎን መቆም አለበት:: #Ethiopia

Tweet Image 1

Kedest Gebreselassie Reposted

በብቃቱም በትጥቁም አጃኢብ የሚያሰኝ ጀግና ሰራዊት በጀግኖቹ ሀገር ተገንብቷል‼️‼️✌️✌️ አትጠራጠሩ የአፍሪካ ልዕለ ኃያል ሀገር ኢትዮጵያ ናት! #yeswecan #Ethiopian #EthiopiaPrevails


Kedest Gebreselassie Reposted

@HermelaTV መልካም ልደት ስንመኝላት patreon.com/HermelaTV ይሄን 👆ሊንክ በመጫንና ቤተሰብ በመሆን ሔርሜላ ዋጋ የከፈለችበትን ገለልተኛ ጋዜጠኝነትን እናበረታታ። ጥረቷንም እንደግፍ። በድጋሚ ጀግኒት ሔርሜላ እንኳን ተወለድሽን እህታችን 🎂 🎉

Tweet Image 1

Kedest Gebreselassie Reposted

On this important day of my departure as the first woman President of the Federal Supreme Court of Ethiopia, I hope I have inspired women and young girls as they continue to assure me. I have served with utmost integrity and to the best of my knowledge and public interest.

Tweet Image 1
Tweet Image 2
Tweet Image 3

Kedest Gebreselassie Reposted

የአጼ ምንይልክን ገድል ከፍ ዝቅ አደረጉ፥ ዝም አልን የአኖሌን ድርሰት አጉነው ሀውልት ሰሩለት፥ ዝም አልን የትምህርት ሥርአቱን አመሱት፥ ዝም አልን የምድሩን ጨርሰው፥ መንግሥተ ሰማያት እያንኳንኩ ነው። #ኢትዮጵያ|ን መሸንሸን ማብቂያው የት ነው?


Kedest Gebreselassie Reposted

የዘሩ ግርግር ሲዳከምባቸው የኃይማኖቱን ግርግር አጀንዳ ይዘው ከች አሉ:: ይህ ሁሉ በግብፅ ነው የሚጠነሰሰው:: ጂላንፎዎቹ ደግሞ በገንዘብ ተደልለው ዜናውን ያሰራጫሉ! ግርግር ይፈጥራሉ! ውሾች ይጮሃሉ ግመሎች ግን ይሄዳሉ! bbc.com/amharic


Kedest Gebreselassie Reposted

#Ethiopia thanks the outgoing President and Deputy President of the Federal Supreme Court for their service to the nation. I wish them well in the path ahead.

Tweet Image 1
Tweet Image 2

Kedest Gebreselassie Reposted

እንደገባኝ ....የተቋቋመው የኦሮሚያ ሲኖዶስ ነው፣ አንዱ ራሱን ፓትሪያሪክ ብሎ ሰይሞ ሲያበቃ ጓደኞቹን ጳጳስ ናችሁ ብሏቸዋል፣ ይህ ሙሉ ለሙሉ የፖለቲከኞች ሴራ እንደሆነ አንድና ሁለት የለውም፣ ድድብናቸው ግን ይገርማል፣ folkways.today/bulatova-ortho…


Loading...

Something went wrong.


Something went wrong.