@IsraelDosa Profile picture

ISRAEL DOSA @Post Modernist and Liberal Lawyer❤🇪

@IsraelDosa

Behind every successful person, there are many unsuccessful seasons.

Joined August 2021
Similar User
Kassahun Abayneh Hagos photo

@kastnewc

ዓላማ ይዞ የተሰለፈ የሚያስፈራም የአንተ ሠራዊት ጠላትን ሁሉ እያሸነፈ በአንተ መሪነት ቀንና ሌሊት ባሕር ተሻግሮ በምድረበዳ ጊንጡን ረጋግጦ ጥቂቱ ሕዝብህ ከአንተ ጋር በዝቶ ርስቱን ጨበጠ ከብዙ በልጦ

IsraelDosa's tweet image. ዓላማ ይዞ የተሰለፈ የሚያስፈራም የአንተ ሠራዊት
ጠላትን ሁሉ እያሸነፈ በአንተ መሪነት ቀንና ሌሊት
ባሕር ተሻግሮ በምድረበዳ ጊንጡን ረጋግጦ
ጥቂቱ ሕዝብህ ከአንተ ጋር በዝቶ ርስቱን ጨበጠ ከብዙ በልጦ

አዝ፦ ምህረቱ እያስደነቀኝ ለጌታዬ መዝሙር ባመጣ ሊያነቃቃኝ የአምላኬ መንፈስ ሊዳስሰኝ በእኔ ላይ ወጣ እዚህ አይደርስም ዋጋም የለውም በሰዎች አፍ የተባለን ሰው አይገርምም ዎይ በቸርነቱ ለእርሱ ክብር ጌታ ሲያነሳው።

IsraelDosa's tweet image. አዝ፦ ምህረቱ እያስደነቀኝ ለጌታዬ መዝሙር ባመጣ
ሊያነቃቃኝ የአምላኬ መንፈስ ሊዳስሰኝ በእኔ ላይ ወጣ
እዚህ አይደርስም ዋጋም የለውም በሰዎች አፍ የተባለን ሰው
አይገርምም ዎይ በቸርነቱ ለእርሱ ክብር ጌታ ሲያነሳው።

እንደኔ ማነው የእኔስ ልዩ ነው ወደቀ ሲባል ጌታ የሚያነሳው ኢየሱስ ረድቶኛል በሁሉ አብልጦ ከፍቶ አዲስ ምዕራፍ ታሪክ ለውጦ አዝ፦ ውለታው በዛ ጌታ ውለታው በዛ ውለታው በዛ ኢየሱስ ውለታው በዛ (፪x)

IsraelDosa's tweet image. እንደኔ ማነው የእኔስ ልዩ ነው
ወደቀ ሲባል ጌታ የሚያነሳው
ኢየሱስ ረድቶኛል በሁሉ አብልጦ
ከፍቶ አዲስ ምዕራፍ ታሪክ ለውጦ

አዝ፦ ውለታው በዛ ጌታ ውለታው በዛ
ውለታው በዛ ኢየሱስ ውለታው በዛ (፪x)

ISRAEL DOSA @Post Modernist and Liberal Lawyer❤🇪 Reposted

My delegation and I met with President @RTErdogan today in a bilateral meeting on the sidelines of the #TurkeyAfricaSummit. The historical relations between our two countries have always been rooted in mutual respect. Our partnership continues based on constructive engagement.

AbiyAhmedAli's tweet image. My delegation and I met with President @RTErdogan today in a bilateral meeting on the sidelines of the #TurkeyAfricaSummit. The historical relations between our two countries have always been rooted in mutual respect. Our partnership continues based on constructive engagement.
AbiyAhmedAli's tweet image. My delegation and I met with President @RTErdogan today in a bilateral meeting on the sidelines of the #TurkeyAfricaSummit. The historical relations between our two countries have always been rooted in mutual respect. Our partnership continues based on constructive engagement.

ISRAEL DOSA @Post Modernist and Liberal Lawyer❤🇪 Reposted

Some may continue trying to strip us off truth, context and recent realities, yet none can snatch away our collective dignity and unity as proud Ethiopians - as proud Africans. Stand tall, stand firm and stand together for #Ethiopia!


ስምህንም የሚወድዱ ሁሉ በአንተ ይመካሉ — መዝሙር 5፥11 #Jesus❤❤❤

IsraelDosa's tweet image. ስምህንም የሚወድዱ ሁሉ በአንተ ይመካሉ
  — መዝሙር 5፥11
#Jesus❤❤❤

ISRAEL DOSA @Post Modernist and Liberal Lawyer❤🇪 Reposted

በህብረት እንስራ ለአዲስ ምዕራፍ


የሌላ ሰውን ባህል እና እምነት ማክበር is another level of #ስልጣኔ! 👌

IsraelDosa's tweet image. የሌላ ሰውን ባህል እና እምነት ማክበር is another level of #ስልጣኔ! 👌

አንበሳን አንበሳ ያደረገው አውሬ መሆኑ ሳይሆን ራሱን ክብር ጠብቆ በመኖሩ ነው።

IsraelDosa's tweet image. አንበሳን አንበሳ ያደረገው አውሬ መሆኑ ሳይሆን ራሱን ክብር ጠብቆ በመኖሩ ነው።

United States Trends
Loading...

Something went wrong.


Something went wrong.