እሙ የአርበኛ ልጅ 💚💛❤️
@EthioSelam9Software app. developer. a soccer mom⚽️⚽️love my people 💘!!
Similar User
@WOTATUAMARA
@MenelikIOweU
@noha_wi
@ZekariyasHenok
@Yohannes2009
@Gebreselas11
@tmket2023
@ergete33
@saba_tsega
@voiceofmg
@Ditcha2O2
@AlphaAmhara
@AmharaPower
እነ ጥላሁን ገሠሠ: ቴዲ አፍሮ: አሊ ቢራ:ማህሙድ አህመድ..ድንቅ ድምጻውያን መካከል ናቸው::"የሰው ልጅ ሆዱ ሲከፋው ጊዜም እንደ ሰው ሲገፋው:መሄጃ መውጫ ሲጠፋው ዝምታ ብቻ ነው ተስፋው"ይላል ማህሙድ "ዝምታ ነው መልሴ"ን ሲያዜም::ለአንድ ዓመት ሞከርኩት
በሚገባ ከዚህ ወንበዴ አገዛዝ ህቡን ነፃ ለማውጣት ነው ።
ይሄ መንግስ የዱርዬዎች እና የፈሪዎች ስብስብ ነው ምንለው በምክንያት ነው! በፍፁም ስልጣን ላይ በምንም ሁኔታ መቆየት የለበትም። @AbiyAhmedAli’s military is shooting and killing patients in hospitals in the name of Fano! #JusticeForEthiopia
"ጠባብ ነው" እያሉ ፣ ሲንቁ ሲንቁ "ነፍጠኛ ነው" ብለው ፣ ሲንቁ ሲንቁ "ወንድ ነን" ባዮቹ ፣ በወንዶች አለቁ! ፋኖ 💪
የሰው ልጅ በነፃ ፣ ሰርክ እየታረደ ምነው የከብት ዋጋ ፣ እንዲህ ተወደደ?!🤔 ።።። 👉ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤው ዋዜማ አደረሳችሁ ።አደረሰኝ።
1. ወያኔ መከላከያን (ሰሜን እዝን) ጨፈጨፈ 2. የአማራ ልዩ ኃይል መከላከያን ረድቶ አሸነፉ 3 መከላከያና ወያኔ ታረቁ 4. የአማራ ልዩ ኃይል ትጥቅ ፍታ ተብሎ በመከላከያ ተወጋ ... ፊልም የሚመስል የዘመኑ የክህደት ታሪክ። መዝግበናል!!! #እምቢተኝነት
You cannot sugarcoat it any other way. Now somebody will come and say you are trying to ignite ethnic conflict🤔 #Oromofascism
በብልፅግና ዘመን የሸኔ መሪ ሲያዝ "በይቅርታ" ስም ስልጣን ይሰጠዋል ፤ ሌላው ብሔር መብቱን ሲጠይቅ "መንግስት በመገልበጥ" ስም ይታሰራል። ኢትዮጵያዬ መቼ ነው ከዚህ ጭለማ የምትወጪው ? #share 🇪🇹
1980: Personal Computer 2000: Google Internet 2022:ChatGpt AI 2040:????
የሁለቱ ሰዎች ሁኔታ የቆሙለት ህዝብ በኢትዮጵያ ፖለቲካ ውስጥ ያለውን መከበር/መናቅ ያመላክታል፤"ባለቤቱን ካልናቁ አጥሩን አይነቀንቁ"
ኢትዮጵያ ሀገሬ ሞኝ ነሽ ተላላ የሞተልሽ ቀርቶ የገደለሽ በላ:: ከኢትዮ-ኤርትራ ጦርነት እስከ ትግሬ ወራሪ ሀይልን ጥፋት መመክት ድረስ...ለሀገር ውለታ የከፈሉን ጀግና በዚህ መልክ የኦሮሙማው ቡድን አሰቃይቶ ለመግደል መሞከር...መለስ ዜናዊ ፕሮፌሰር…
I opt to post this!!!! General Tefera Mamo, the leader who broke the backbone of tplf's arrogance & saved Ethiopia. His bravery & leadership diminishes the commander in Photo ops(aka @AbiyAhmedAli) & that's why the fascist regime is afraid to let him go out for treatment.
Being an #Amhara in #oromiya .....All your life will be turned in to ruins with in less than a minute. #AmharaGenocideInOromia #Amhara_IDPs
“ከአንዳንድ ክልሎች ወደ አዲስ አበባ የሚደረገው ከፍተኛ ፍልሰት መንግስትን በመጣል በኃይል ስልጣን ለመቆጣጠር ያለመ ነው” ያሉት ከንቲባ አዳነች አበቤ እራሳቸውም #ከገጠር ወደ አዲስ አበባ ፈልሰው እንደገቡ የረሱት ይመስላል ። #Ethiopia 🇪🇹 #share
መርጫ የለለው ምርጫ በአባቶችህ ታሪክ መፎከሩን ትተህ የአባቶችህን ሱሪ መታጠቅ ነው።እምቢተኝነት! #AmharaRevolution
United States Trends
- 1. Friday the 13th 80,2 B posts
- 2. $CUTO 8.036 posts
- 3. #IDEGEN N/A
- 4. #TSErasArchives 6.275 posts
- 5. #HappyBirthdayTaylor 15,9 B posts
- 6. CALVIN KLEIN 47,2 B posts
- 7. #FridayVibes 8.546 posts
- 8. #Griffain 12,1 B posts
- 9. Odell 4.881 posts
- 10. Ciri 118 B posts
- 11. DeFi 214 B posts
- 12. Good Friday 70,3 B posts
- 13. Recycling 34,6 B posts
- 14. Shawn Levy N/A
- 15. Witcher 136 B posts
- 16. Brink 7.724 posts
- 17. FDIC 5.309 posts
- 18. De'Vondre Campbell 14,2 B posts
- 19. Denis 15,1 B posts
- 20. Happy Friyay 2.497 posts
Something went wrong.
Something went wrong.