DawwodZytuna's profile picture. ኢትዮጵያ ወደ ፊት
ጠላት ወደ ሗላ

Zytuna Dawwod

@DawwodZytuna

ኢትዮጵያ ወደ ፊት ጠላት ወደ ሗላ

Joined December 2021
Similar User
amirabd23990791's profile picture.

@amirabd23990791

orkaido_kusse's profile picture. Husband, father, professional bank branch manager and business man.

@orkaido_kusse

yeshum_minas's profile picture.

@yeshum_minas

AshagrachewAbi2's profile picture. Ethiopia Selamish Yibza

@AshagrachewAbi2

Nayat15774434's profile picture.

@Nayat15774434

Zytuna Dawwod Reposted

The fact that those who were putting pressure on 🇪🇹 to end the war through negotiations, & not pressuring TPLF to comply with the agreements when they hesitated, makes it clear that their first desire is not for peace to prevail, but to extend the life of the TPLF. @NeaminZeleke

zutopist's tweet image. The fact that those who were putting pressure on 🇪🇹 to end the war through negotiations, & not pressuring TPLF to comply with the agreements when they hesitated, makes it clear that their first desire is not for peace to prevail, but to extend the life of the TPLF. @NeaminZeleke

Zytuna Dawwod Reposted

በአፍሪካ አመራር ልህቀት አካዳሚ እየተሰጠ ባለው የድፕሎማሲ ስልጠና የተከበሩ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ የ 39 ዓመት የውጭ ጉዳይ የስራ ላይ ቆይታቸውን ልምድ አካፍለውናል፣ አስተምረውናል፣ እኔ በግሌ ከቃል አቀባይ ስራቸው ብዙ ነገር ተምሬበታለው።

Sultan_Abagissa's tweet image. በአፍሪካ አመራር ልህቀት አካዳሚ እየተሰጠ ባለው የድፕሎማሲ ስልጠና የተከበሩ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ የ 39 ዓመት የውጭ ጉዳይ የስራ ላይ ቆይታቸውን ልምድ አካፍለውናል፣ አስተምረውናል፣ እኔ በግሌ ከቃል አቀባይ ስራቸው ብዙ ነገር ተምሬበታለው።
Sultan_Abagissa's tweet image. በአፍሪካ አመራር ልህቀት አካዳሚ እየተሰጠ ባለው የድፕሎማሲ ስልጠና የተከበሩ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ የ 39 ዓመት የውጭ ጉዳይ የስራ ላይ ቆይታቸውን ልምድ አካፍለውናል፣ አስተምረውናል፣ እኔ በግሌ ከቃል አቀባይ ስራቸው ብዙ ነገር ተምሬበታለው።
Sultan_Abagissa's tweet image. በአፍሪካ አመራር ልህቀት አካዳሚ እየተሰጠ ባለው የድፕሎማሲ ስልጠና የተከበሩ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ የ 39 ዓመት የውጭ ጉዳይ የስራ ላይ ቆይታቸውን ልምድ አካፍለውናል፣ አስተምረውናል፣ እኔ በግሌ ከቃል አቀባይ ስራቸው ብዙ ነገር ተምሬበታለው።

Zytuna Dawwod Reposted

"የትግራይ ህዝብ እና ህወሓት አንድ አይደለም ስንል ተሳስታችኋል ሲሉን ነበር፤ አሁን ደግሞ አንድ አይደለንም እያሉ ነው የአሁኑ ትከክል ነው" ጠቅላይ ሚ/ር ዶ/ር ዓቢይ አህመድ ዛሬ ከተናገሩት አዎ፥ ህወሀት ቋንቋው ተደበላልቋል! #ኢትዮጵያ ትስዕር!


Zytuna Dawwod Reposted

ፕሬዚደንት ኢሳያስ ኣፈወርቂን አለማድነቅ አይቻልም! የኢምፔሪያሊስት ቅኝ ገዥዎችን ጣልቃ ገብነት ተቋቁመው፤ የብሄርና የሀይማኖት ግጭት ሳይኖር፣ ያለ ኮሽታ፥ የ #ኤርትራ ህዝብ ተከባብሮ በሰላም እንዲኖር ያስቻሉ መሪ ናቸው! #Ethiopia #Eritrea 🇪🇹🇪🇷

AbrarSuleiman's tweet image. ፕሬዚደንት ኢሳያስ ኣፈወርቂን አለማድነቅ አይቻልም! 

የኢምፔሪያሊስት ቅኝ ገዥዎችን ጣልቃ ገብነት ተቋቁመው፤ 
የብሄርና የሀይማኖት ግጭት ሳይኖር፣ ያለ ኮሽታ፥
የ #ኤርትራ ህዝብ ተከባብሮ በሰላም እንዲኖር ያስቻሉ መሪ ናቸው!

#Ethiopia #Eritrea 🇪🇹🇪🇷

Zytuna Dawwod Reposted

ልዑል ራስ መንገሻ ሥዩም ትግራይን አስተዳድረዋል። መከላከያና ጤና ሚኒስትሮች ትግራዋይ መሆናቸውም ችግር አይደለም። ችግራችን ህወሀት የወልቃይት ባለቤት እኔ ነኝ ካልሆነ ኢትዮጵያ ትፍረስ ማለቱ ነው! ችግራችን የጎሣ ፖለቲካ ነው! #ኢትዮጵያ ትስዕር


Zytuna Dawwod Reposted

ትግራይ በጎ ዜና! ትናንት የአለም ቀይ መስቀል ማህበር እርዳታ መቀለ ማድረሱን ነግሮን ነበር። ዛሬ ደግሞ የሰብአዊ ዕርዳታ የጫኑ ከባድ ተሽከርካሪዎች በጎንደር አድርገው ትግራይ ክልል መግባታቸውን የዓለም ምግብ ፕሮግራም አስታወቀ። እሰይ!


Zytuna Dawwod Reposted

ኢትዮጵያ ውለታ አትረሳም! ትናንት የተመድ ጠቅላላ ጉባኤ ላይ ሩሲያን የሚኮንን ውሳኔ ሲቀርብ፥ #ኢትዮጵያ ተቃውሞዋን በመግለጽ ከታሪካዊ ወዳጃችን ሩሲያ ጋር ያላትን አጋርነት አሳይታለች! እሰይ! #Ethiopia #Russia 🇪🇹🇷🇺

AbrarSuleiman's tweet image. ኢትዮጵያ ውለታ አትረሳም!

ትናንት የተመድ ጠቅላላ ጉባኤ ላይ ሩሲያን የሚኮንን ውሳኔ ሲቀርብ፥ #ኢትዮጵያ ተቃውሞዋን በመግለጽ ከታሪካዊ ወዳጃችን ሩሲያ ጋር ያላትን አጋርነት አሳይታለች!

እሰይ!
#Ethiopia #Russia 🇪🇹🇷🇺

Zytuna Dawwod Reposted

"በህወሀት 27 አመታት #ኢትዮጵያ ላይ ከተደረጉ ነገሮች 1ኛው በትምህርቱ ዘርፍ በእውቀትም ሆነ በሥነ ምግባር የቀነጨረ ትውልድ እንዲኖር መሰራቱ ነው።የ1 ሀገር ውድቀት ሚጀምረው ደግሞ በትምህርት ስርአቷ ውድቀት ነው" የሱማሌ ክልል ፕ/ት ሙስጠፌ ዑመር

AbrarSuleiman's tweet image. "በህወሀት 27 አመታት #ኢትዮጵያ ላይ ከተደረጉ ነገሮች 1ኛው በትምህርቱ ዘርፍ በእውቀትም ሆነ በሥነ ምግባር የቀነጨረ ትውልድ እንዲኖር መሰራቱ ነው።የ1 ሀገር ውድቀት ሚጀምረው ደግሞ በትምህርት ስርአቷ ውድቀት ነው"

የሱማሌ ክልል ፕ/ት ሙስጠፌ ዑመር

Zytuna Dawwod Reposted

በፊርማም ይሁን በማታለል፤ ሰማይ ዝቅ ምድር ከፍ ቢል፣ ውሀ ሽቅብ ቢፈስ፣ ቁራ ነጭ ቢሆን እንኳን ልጅነት ብቻ ሳይሆን ህወሀት የተባለ መዥገር ወልቃይት ተመልሶ አይረግጥም! ወልቃይት፥ የኢትዮጵያ ሉአላዊነት ህልውና ቀይ መስመር ነው! #ኢትዮጵያ


Zytuna Dawwod Reposted

ዛሬ የተፈረመው ስምምነት የአፍሪካ ችግሮች በአፍሪካውያን ይፈታሉ የሚለውን እሳቤ እንዲጸና ያደረገ ነው-አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን ena.et/?p=192905

EthiopianNewsA's tweet image. ዛሬ የተፈረመው ስምምነት የአፍሪካ ችግሮች በአፍሪካውያን ይፈታሉ የሚለውን እሳቤ እንዲጸና ያደረገ ነው-አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን ena.et/?p=192905

Zytuna Dawwod Reposted

ከ1 ሳምንት ውይይት በኋላ፥ የአማጺው ህወሀትና የ #ኢትዮጵያ መንግሥት አመራሮች፥ የፕሪቶሪያው ስምምነት በሚያዘው መሠረት፥ የትጥቅ አፈታቱን ዝርዝር አፈጻጸም እና የግዜ ሰሌዳ ላይ ተስማምተዋል። ታጣቂዎቹ መቼና የት እንደሚያስረክቡም ተወስኗል!


Zytuna Dawwod Reposted

Declaration of Executive plan of the Pretoria peace agreement has just been signed. Again African Solutions for African problems has been upheld.

RedwanHussien's tweet image. Declaration of Executive plan of the Pretoria peace agreement has  just been signed. Again African Solutions for African problems has been upheld.

Zytuna Dawwod Reposted

🇨🇦 and 🇪🇹 have a strong & lasting relationship. @HoCCommittees should not poison the relationship with govt of Canada. They should not involve at the urging of special interest groups who oppose the peace deal! #Peace4Ethiopia #SDIR @JustinTrudeau @mfaethiopia


Zytuna Dawwod Reposted

#እይው ጀግናውን!‼️ በጁማ ጎዳናዎች ላይ ዘና ፈታ ብሎ እይተጓዘ!


Zytuna Dawwod Reposted

ይህ የዓጼ ቴዎድሮስ ጎንደር አገር ነው! በኢትዮጵያዊነቱ የማይደራደረው የአማራ ክልል ህዝብ ቅኝ ገዢዎችን እምቢ ለማለት ዛሬ ንቅል ብሎ ወጥቷል! እንግዲህ እነ እንቶኒ ይህም ህዝብ ተገዶ ነው ካድሬ ነው ገለመሌ በሉና የራሳችሁን ገበና አስታውሱን!

AbrarSuleiman's tweet image. ይህ የዓጼ ቴዎድሮስ ጎንደር አገር ነው!

በኢትዮጵያዊነቱ የማይደራደረው የአማራ ክልል ህዝብ ቅኝ ገዢዎችን እምቢ ለማለት ዛሬ ንቅል ብሎ ወጥቷል!

እንግዲህ እነ እንቶኒ ይህም ህዝብ ተገዶ ነው ካድሬ ነው ገለመሌ በሉና የራሳችሁን ገበና አስታውሱን!

Zytuna Dawwod Reposted

#ጎንደር_አባጃሌው‼️          ~ #ንጉሱን በአደባባይ አክብረውና እንግሰዉት ድምፃቸውን እያሰሙ ነው‼️ 🤔ደግሞ አማች ስለሆነ ነው እንዳትሉ😂 #ጎንደሮች በኢትዮጵያ ስለማይደራደሩ ነው‼️🤗 #ጎንደሮች እናመሰግናለን❗️

BikiltuMosisa1's tweet image. #ጎንደር_አባጃሌው‼️
         ~ #ንጉሱን በአደባባይ አክብረውና እንግሰዉት ድምፃቸውን እያሰሙ ነው‼️
🤔ደግሞ አማች ስለሆነ ነው እንዳትሉ😂 #ጎንደሮች በኢትዮጵያ ስለማይደራደሩ ነው‼️🤗
#ጎንደሮች እናመሰግናለን❗️

Zytuna Dawwod Reposted

ይህ ኢትዮጵያ ነው! ለዛውም ባህር ዳር! ትናንት ሳይሆን ዛሬ ነው! ለባንዳና ባዳ ረቂቅ የሆነው የተጋመድንበት ሚስጢራዊ ሰንሰለት ኢትዮጵያዊነት ነው! በኢትዮጵያዊነት ለመፈወስ ለተዘጋጁ ምዝገባ ጀምረናል! #ኢትዮጵያ #Ethiopia #DisarmTPLFህወሃት

AbrarSuleiman's tweet image. ይህ ኢትዮጵያ ነው!
ለዛውም ባህር ዳር!
ትናንት ሳይሆን ዛሬ ነው!

ለባንዳና ባዳ ረቂቅ የሆነው የተጋመድንበት ሚስጢራዊ ሰንሰለት ኢትዮጵያዊነት ነው!
በኢትዮጵያዊነት ለመፈወስ ለተዘጋጁ ምዝገባ ጀምረናል!

#ኢትዮጵያ #Ethiopia #DisarmTPLFህወሃት

Zytuna Dawwod Reposted

ወደ ደቡብ አፍሪካ የሚጓዘው የጁንታው ተደራዳሪ ልዑክ አዲስ አበባ መቶ የነበረው በሰብልዬ ነበር አሉ ... 😅😂

iyoba4u's tweet image. ወደ ደቡብ አፍሪካ የሚጓዘው የጁንታው ተደራዳሪ ልዑክ አዲስ አበባ መቶ የነበረው በሰብልዬ ነበር አሉ ... 😅😂

Zytuna Dawwod Reposted

Today in #WashingtonDC Ethiopian demonstration in front of the @WhiteHouse protesting the #US and other western states interference against 🇪🇹. #DisarmTPLF #TPLFisthecCause

Sultan_Abagissa's tweet image. Today in #WashingtonDC
Ethiopian demonstration in front of the @WhiteHouse protesting the #US and other western states interference against 🇪🇹. #DisarmTPLF #TPLFisthecCause
Sultan_Abagissa's tweet image. Today in #WashingtonDC
Ethiopian demonstration in front of the @WhiteHouse protesting the #US and other western states interference against 🇪🇹. #DisarmTPLF #TPLFisthecCause
Sultan_Abagissa's tweet image. Today in #WashingtonDC
Ethiopian demonstration in front of the @WhiteHouse protesting the #US and other western states interference against 🇪🇹. #DisarmTPLF #TPLFisthecCause
Sultan_Abagissa's tweet image. Today in #WashingtonDC
Ethiopian demonstration in front of the @WhiteHouse protesting the #US and other western states interference against 🇪🇹. #DisarmTPLF #TPLFisthecCause

United States Trends
Loading...

Something went wrong.


Something went wrong.