Absalem Fikru
@Amharawitየአማራ ብሄርተኝነት ቀስቃሽ🔥አባት አገር አማራን ጠንሳሽ💪ግዮንን ናፋቂ 👣ፅንፈኛ አማራ … የቤተ አማራ መስራች🔱ደመ መራር👸ኮስታራ ግራዋ😣… 💪✊💪ሰው!
Similar User
@AmesganawM
@AlemuReeyot
@Achamyeleh1986
@kassa_belete
@NegedeYehuda
@AAA_Amhara
@GPEthiopia
@HabtamuAyalew21
@HoMan99
@AmharaUnion
@BeyeneTeborne
@mohammed_meaza
@MulugetaAnberbr
@Etege_Jery
@EthiAmhara
>1 million IDPs in Amhara have no access to food, shelter & medicine. An urgent humanitarian intervention and distribution is needed to save their lives from starvation. #AidForAmharaIDPs #FoodforAmharaIDPs @RaoufMazou @GillianTriggs @eu_echo @michaelmoller @CBPFs @UNCERF
በህዝቡ ላይ ሞትን የሚያውጅና ጦርነት የሚከፍት አሸባሪ መንግስት ባለባት አገር ሰላም አላሰፈናችሁም ብሎ ክስ ተገቢ ባይሆንም ለሰላም መደፍረሱ ያቀረቡት ምክንያቶች ግን ወቀሳ ሲያንስብዎ ነው ይበልዎ ያሰኛል።
አንዳንዶች ለቅሷቸው ቶሎ ይሰማላቸዋል፣ ሀዘናቸው ለሌላው ይጋባል ከንፈር ይመጠጥላቸዋል ደረት ይደቃላቸዋል።ሌሎች ደግሞ አሉ አዛኝ አንጀት ያጡ እለት እለት በዶዘር እየተቀበሩ ጣት የሚቀሰርባቸው ጥርስ የሚነከስባቸው...ምርጫ የለንም ነፃነት ብቻ!!!
በተሰለፈበት አውደ ውጊያ ሁሉ መራራ ሽንፈትን የተጎነጨው የአብይ መንግስት በቀሉን ንፁሃንን በድሮን በመጨፍጨፍ ሊያስታግስ ሞክሯል።ይህንን ወታደራዊም ሆነ ፖለቲካዊ ሽንፈት በምንም ልታካክስ አትችልም ተሸንፈሃል! ህዝብ ይፈርዳል! #StopBombingAmhara
Summary of glimpse genesis and continuation of #AmharaGenocide by the savagery ethno-fascist Oromo PP apartheid regime in Ethiopia.Hence, #AmharaGenocide is historical, systematic, intentional and well planned. Sooner or later we will bring these barbaric to the court of justice.
አማራ ለ5 አመታት አትግደሉኝ አታፈናቅሉኝ ብሎ በሰላማዊ መንገድ ሲጠይቅ "ሰልፍ የማይሰለቻቸው" እያሉ አላገጡ! ሰልፋችን ካልተሰማ ሰይፋችንን እናነሳለን ሲልም ተሳለቁበት! በሰላማዊ ጥያቄዎቹ ሁሉ የተቀለደበት አማራ ሰይፍ ማንሳት ብቸኛ አማራጩ ሆነ!
So r we inviting ENDF to involve in our political struggle? The hell is wrong with this overwhelmed puppet? #ENDF pls stay away from our politics and dear Ato Arega when r u going to submit ur resignation letter?
The man is scared to death, he can't even control himself!! 😂😂 ትልቅ ውርደት
ፋኖ ንጹሀን እንዳይጎዱ በሚል ለቋቸው በሄዳቸው ከተሞች ሁሉ እየመሸገ ተኩስ የሚከፍተው ምግባረ ብልሹው የብልጽግና ሰራዊት ከተሞችን፤ በተለይም ደብረ ማርቆስን እና ደብረ ታቦርን የጦር ምሽግ አድርጎ መሰንበቱ ይታወሳል፡፡ ደብረ ታቦር አሁን ላይ…
አንድ ነፈዝ አንስቶ ጉግማንጉግ በመሾም የአማራን ህዝብ ትግል ማደናቀፍም ሆነ ነፃነቱን ማዘግየት አይቻልም!የአማራ ህዝብ ጥያቄዎች እስኪመለሱ አማራዊ ክብራችን እስኪረጋገጥ ድረስ ህዝባዊ ትግሉ ይቀጥላል!የአማራ ህዝብ ይፈርዳል! #ድል_ለአማራ_ህዝብ
ብአዴን ኑ እና ግደሉልኝ ሲል ጥሪ ማስተላለፉን የሰማው ህዝብ ቆሜማ ሞቴን አልጠንቅም ሳትቀድመኝ ልቅደምህ ቢል በወንጀል ልትከሰው ነው ወይስ በህይወት የመቆየት መብቱን ማረጋገጡን ታከብርለታለህ?@yilkal_kefale
በህዝቡ ላይ ጦር የጋበዘ የዘመናችን ባንዳ! ክልሉን መምራትናማስተዳደር ሲያቅትህ ስልጣን ትለቃለህ እንጂ የክልሉን ህዝብ ሰላም ሲነሳ ለከረመ የመንግስት ዙፋን ጠባቂ ህጋዊ ሽፋን በመስጠት ይበልጥ ብቁ አለመሆንህን አታውጅም።የአማራ ህዝብ ይፈርዳል!
EHTA is now calling on all members, caretakers and patriotic citizens to stand by its side and be its voice. “He who has heritage has history”, EHTA says. ታሪክ መስራት ያቃተው የአገር ቀበኛ ጥፋትና ፈረሳ ላይ በርትቷል። borkena.com/2023/07/19/eth…
Everything is a show-up for @AbiyAhmedAli What should come first is to build a comparable economy and a peaceful political environment that can facilitate innovation, investment, movement of goods and services, and economic development before requesting to be a member of the…
የቀድሞ የትግሬ ታጣቂዎች በትህነግ ላይ እያሰሙ ያሉትን እሮሮ ያለመታከት የምታሰራጩ የፒፒ ካድሬዎች መንግስታችሁ "ደጀን ህዝቡ" ላይ ጦርነት ከፍቶ እያሳደደ መሆኑን አልሰማችሁም? ፒፒ ተጠቅሞ የጣለው ሃይል አይብስም?በልቶ ለመካዱ እናንተ ትብሳላችሁ
እጅግ በጣም የምንኮራባቸውና የአገራችን ኢኮኖሚ የጀርባ አጥንት የሆኑት @flyethiopian ና @ethiotelecom የአንባገነኑ አገዛዝ የአፈና መሳሪያ ሲሆኑ ማየት ያሳዝናል።መንግስታዊ ተቋማትን የስርአትህ ማራዘሚያ በማድረግ ተቋማዊ ታማኝነታቸውን አታሳጣቸው!
ብአዴን ስለ ሸዋ ጀግንነት ሲሰብክ ሰማሁ ኮሶ እንደተጋተ አንገሸገሸኝ።ብአዴን አይደልወይ ሽፍታ እያለ ዘመዶቻሽንን እያሳደነ አደባባይ ላይ ያሰቅል የነበረው?ሬሳቸውን በወታደር እያስጠበቀ አላስቀብር ብሎ በተኩስ አይደለ ወይ ሸዋ ልጆቹን የቀበረ? ቱ
የአማራ ህዝብ ከዚህ ፅንፈኛ ወንበዴ ስርአትነፃ ይወጣል ይህ ተፈጥሯዊ ግዴታው ነው።የእዛኔ ግን በባንዳ "ወንድሞቻችን" ላይ ፍርዳችን ይፀናል፣እግሮቻችን ለቅጣት የሚሮጡት ወደናንተ ይሆናል።ሳይረፍድ ትመለሱ ዘንድ ጊዜው አሁን ብቻ ነው ይህ ቃል ነው!
አስተዳድረዋለሁ የምትለውን ክልል የፀጥታ መዋቅር በጠላት ሃይል አስወርረህ መሪ ነኝ ማለት አትችልም።ክልሉን እየመራችሁ ሳይሆን አንገታችን ላይ መጅ እያጠለቃችሁልን ነው።ለባርነት እየሞሸራችሁን የእናንተው ነን ልትሉን አትችሉም። አናውቃችሁም!!
United States Trends
- 1. $ASTROS 2.317 posts
- 2. $STAGE 4.693 posts
- 3. Good Wednesday 22,2 B posts
- 4. Hump Day 9.076 posts
- 5. Taina 3.239 posts
- 6. #WednesdayMotivation 4.500 posts
- 7. WNBA 35,2 B posts
- 8. Mitch 66,8 B posts
- 9. #SnoopDoggXboxChainGiveaway N/A
- 10. Luka 44,1 B posts
- 11. Mel Gibson 22,7 B posts
- 12. Greece 48,3 B posts
- 13. #HoldTheLine 25,8 B posts
- 14. Jamie Foxx 23,6 B posts
- 15. The Onion 10,4 B posts
- 16. Mavs 20,7 B posts
- 17. Infowars 21 B posts
- 18. USPS 15,5 B posts
- 19. Jake Burger 2.332 posts
- 20. Caitlin Clark 45,3 B posts
Who to follow
-
Mesganaw Andualem
@AmesganawM -
Reeyot Alemu
@AlemuReeyot -
Achamyeleh Tamiru
@Achamyeleh1986 -
Belete Kassa Mekonnen
@kassa_belete -
Tedla Melaku (Ləj Tedla)
@NegedeYehuda -
Amhara Association of America (AAA)
@AAA_Amhara -
Genocide Prevention In Ethiopia
@GPEthiopia -
Ethio 360 Media
@HabtamuAyalew21 -
Hone Mandefro
@HoMan99 -
Amhara Professionals Union (APU)
@AmharaUnion -
Teborne Beyene
@BeyeneTeborne -
Meaza Mohammed
@mohammed_meaza -
Mulugeta Anberber
@MulugetaAnberbr -
Eyerusalem Amare
@Etege_Jery -
👸🏽ሳባ
@EthiAmhara
Something went wrong.
Something went wrong.